Get Mystery Box with random crypto!

Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulearsenal1 — Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hulearsenal1 — Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም
የሰርጥ አድራሻ: @hulearsenal1
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.47K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-05-06 17:26:47
አንድ ልብስ ለአንድ ነብስ በሚል መሪ ቃል ለመላው የአርሰናል ደጋፊዎች በተዘጋጀው Event ላይ በርካታ ልብስ ሰብስበን እደነበር ይታወሳል……

ይህ የተሰበሰበውን ልብስ መጭው ክረምት እደመሆኑ መጠን ጎዳናላይ ለወደቁ ወገኖቻችን አስረክበናል።

በዝህ ታላቅ ተግባር ላይ ለተሳተፋቹ የአርሰናል ደጋፊዋች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።
14.5K viewsestif- official, 14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 00:11:52
አርሰናል 3 ቦርን ማውዝ 0 Full time ይህ በዳታ ለምታዩ 2 ደቂቃ ቪዲዮ ነው
12.6K viewsFekadu, 21:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 20:43:32
አንድ ልብስ ለአንድ ነብስ

ተጠባቂው የንጉሶች EVent  ደረሰ

የፊታችን ቅዳሜ  ሚያዛ  26 ከ ቀኑ 7:30 ጀምሮ ለመላው የአርሰናል  ቤተሰቡ ታላቅ Event  ተዘጋጅቶል ።
 
በዝህ  EVent የማልያ ሽልማት እንዲሁም አዝናኝ  ፕሮግራሞች  አሉ።

መግቢያ  /አንድ ልብስ ለአንድ ነብስ/ በሚል መሪ ቃል ከ አንድ ልብስ ጀምሮ ይዞ በመምጣት በዚህ ታላቅ Event ላይ መሳተፋ ይቻላል::

ይህ የተሰበሰበው ልብስ መጭው  ወራት ክረምት እደመሆኑ መጠን በመዲናች አዲስ አበባ ጎዳና  ላይ ለወደቁ ቤት መጠለያ ለሌላቸው ወገኖቻችን  የምንሰጥ ይሆናል።

አድራሻ :-  አራት ኪሎ አራዳ ክፋለ ከተማ ፊት ለ ፊት በሚገኝው  ዴንቨር ሆቴል  በማውንቴን ስፖርት እና ባር ከ ቀኑ 7:30 ጀምሮ እዛው እንገናኝ።

የክብር አገራችን  (UTOP BET)
https://utop-et.com/ ከልብ እናመሰግናለን አሁኑኑ በ UTOP BET ይወራረዱ
12.8K viewsestif- official, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 00:27:58
ቶትነሀም 2 አርሰናል 3 Full time ይህ በዳታ ለምታዩ 2 ደቂቃ ቪዲዮ ነው
15.2K viewsFekadu, 21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 20:58:53
ቶትነሀም 2 አርሰናል 3 Full time ይህ በዋይ ፋይ ለምታዩ 15 ደቂቃ ቭዲዮ ነው
15.3K viewsFekadu, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 15:02:03
16.3K viewsMeazi , 12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 03:06:01
አርሰናል 5 ቼልሲ 0 Full time ይህ በዳታ ለምታዩ 14 ደቂቃ ነው
14.2K viewsFekadu, 00:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-24 03:02:58
አርሰናል 5 ቼልሲ 0 Full time ይህ በዳታ ለምታዩ 2 ደቂቃ ቪዲዮ ነው
13.4K viewsFekadu, 00:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-22 22:16:36
ቲምበር ከ 7 ወራት ቆይታ ብሃላ under 21 ተጫውቶ ምርጥ ጎል አግብቷል
17.1K viewsFekadu, 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-21 04:10:31
ዎልቭ 0 አርሰናል 2 Full time ይህ በዋይ ፋይ ለምታዩ 9 ደቂቃ ቪዲዮ ነው
14.5K viewsFekadu, 01:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ