Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ልብስ ለአንድ ነብስ ተጠባቂው የንጉሶች EVent  ደረሰ የፊታችን ቅዳሜ  ሚያዛ  26 | Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም

አንድ ልብስ ለአንድ ነብስ

ተጠባቂው የንጉሶች EVent  ደረሰ

የፊታችን ቅዳሜ  ሚያዛ  26 ከ ቀኑ 7:30 ጀምሮ ለመላው የአርሰናል  ቤተሰቡ ታላቅ Event  ተዘጋጅቶል ።
 
በዝህ  EVent የማልያ ሽልማት እንዲሁም አዝናኝ  ፕሮግራሞች  አሉ።

መግቢያ  /አንድ ልብስ ለአንድ ነብስ/ በሚል መሪ ቃል ከ አንድ ልብስ ጀምሮ ይዞ በመምጣት በዚህ ታላቅ Event ላይ መሳተፋ ይቻላል::

ይህ የተሰበሰበው ልብስ መጭው  ወራት ክረምት እደመሆኑ መጠን በመዲናች አዲስ አበባ ጎዳና  ላይ ለወደቁ ቤት መጠለያ ለሌላቸው ወገኖቻችን  የምንሰጥ ይሆናል።

አድራሻ :-  አራት ኪሎ አራዳ ክፋለ ከተማ ፊት ለ ፊት በሚገኝው  ዴንቨር ሆቴል  በማውንቴን ስፖርት እና ባር ከ ቀኑ 7:30 ጀምሮ እዛው እንገናኝ።

የክብር አገራችን  (UTOP BET)
https://utop-et.com/ ከልብ እናመሰግናለን አሁኑኑ በ UTOP BET ይወራረዱ