መንግስት የ2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሚያከናውናቸው ተግባራት አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።እነዚህ አምስቱ ቀናት ሲታሰብ
፦ጳጉሜ 1 የበጎ ፈቃድ ቀን
፦ጳጉሜ 2 የአምራችነት ቀን
፦ጳጉሜ 3 የሰላም ቀን
፦ጳጉሜ 4 የአገልጋይነት ቀን እና
፦ጳጉሜ 5 የአንድነት ቀን ሆኖ ታስቦ ይውላል፡፡
ለወቅታዊ እና ለፈጣን መረጃዎች የሁሌ አዲስ ሚዲያ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ።
Facebook : https://www.facebook.com/Huleadissmedia/
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media