Get Mystery Box with random crypto!

√ በጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው ወጣቱ ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ የአመቱ ምርጥ ወጣ | ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)

√ በጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው ወጣቱ ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ የአመቱ ምርጥ ወጣት ሽልማት የግሉ ማድረግ ችሏል ። √ አላዛር ማርቆስ የ 105ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል ። " ለዚህ ክብር ስለበቃህ አምላኬን ማመስገን እፈልጋለሁ ፣ አመቱን ምርጥ ሆኜ ነው ያሳለፍኩት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ፣ የቡድን አጋሮቼን እና የአሰልጣኝ ክፍል አባላቱን ማመስገን እፈልጋለሁ " በማለት…