Get Mystery Box with random crypto!

ሁድሁድ ስቱዲዮ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hudhud_studio — ሁድሁድ ስቱዲዮ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hudhud_studio — ሁድሁድ ስቱዲዮ
የሰርጥ አድራሻ: @hudhud_studio
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.51K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-09-20 21:42:41 قال الحسن: ـ "المؤمن شعبة من المؤمن يفرح لفرحه ويحزن لحزنه..."
2.8K viewsأبو عبد الله, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 20:28:18
ኢብኑ ቀዪ፞ም አል ጀውዚያ፞ህ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል:

«ثلاثُ كلماتٍ كانُ يكتبُ بها بعضُ السلفِ إلى بعضٍ فَلَوْ نَقَشَها العبدُ في لَوْحِ قَلْبِهِ يَقْرؤُها على عددِ الأنفاسِ لكانَ ذلك بعضَ ما يستحقُّه وهي :

١ـ مَن أَصْلَحَ سَريرتَهُ أصلحَ اللهُ عَلانِيتَه.

٢ـ ومَن أصلحَ ما بينهُ وبين اللهِ أصلح اللهُ ما بينهُ وبين الناسِ.

٣ـ ومنْ عَمِلَ لِآخِرتهِ كَفاهُ  اللهُ مُؤونةَ دُنياه»
[ الرسالة التبوكية: 92]



«ሶስት አባባሎችን ሰለፎች ከፊላቸው ለከፊሉ ፅፈው (ይላ፞ላኳቸው) ነበር ። ሰውየው እልቡ ሰሌዳ ላይ በቅርፅ መልክ ስሎ በእስትንፋሱ ልክ ቢያነባቸው አባባሎቹ የሚገ፞ባ፞ቸውን ሀቅ ከፊሉን እንደተወጣ ይቆጥርለት ነበር፤ እነሱም፦

① ውስጡን ያሳመረ ሰው አላህ ውጩን ያሳምርለታል።

② በአላህና በእሱ መካከል ያለውን ሁኔታ ያስተካከለ ሰው በእሱና በሰዎች መካከል ያለውን ሁኔታ ያስተካክልለታል።

③ ለኣኺራው የሰራ ሰው አላህ የዱንያውን ጣጣ ይበቃዋል።»

«አር ሪሳለቱ አት ተቡውኪያ፞ህ: 92»
https://t.me/Hudhud_Studio/7616

https://t.me/AlFawaedAssalaffiyya
3.0K viewsأبو عبد الله, edited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 20:25:58 «የእስቲግፋር ጥቅሞች»

« الاستغفار فضائله وفوائده »

በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ)

ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/Hudhud_Studio/7615

https://t.me/ustazabrar/463
2.7K viewsأبو عبد الله, edited  17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 20:45:14 የአላህን ውለታ እንጠብቅ!

በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

በኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

ሰኞ 30/12/2014E.C

በታላቁ አንዋር መስጂድ አ/አ መርካቶ

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/11190

♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
3.7K viewsأبو عبد الله, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 20:41:58
በአላህ ፈቃድ ልክፍት ስለምናስለቅቅ ይቺን ይጠቀሙ
አድራሻ +251914344229
+251935430330
https://t.me/Hudhud_Studio/7613
3.7K viewsأبو عبد الله, edited  17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 19:09:46 አራተኛ ዙር ሽምግልና የጀመሩ ወንድሞቻችን አላህ ያግራላችሁ።
ሰለፊ ተጣልቶ የሚታረቀው መች ይሆን! ሁሌ ይገርመኛል።
3.6K viewsأبو عبد الله, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 12:42:19
ጉድ ለካ እዚህ ደርሳችሗል። ማን ትሆን አንተ ደግሞ።
ችግር የለም አብሽር ለሁሉም ቀን አለው
3.9K viewsأبو عبد الله, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ