Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙዓለይኩም የነሲሓ ቲቪ የማህበራዊ ሚድያ ኦፊሽያል ገፅና ቻናሎቻችንን በተመለከተ፤ በፌስቡክ ቴ | ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

አሰላሙዓለይኩም
የነሲሓ ቲቪ የማህበራዊ ሚድያ ኦፊሽያል ገፅና ቻናሎቻችንን በተመለከተ፤ በፌስቡክ ቴሌግራምና ዩትዩብ ብቻ በ @nesihatv አድራሻ የምንገኝ መሆኑን እየገለፅን፤ ድጋፍ የምንጠይቅባቸው ሒሳቦቻችንም በ ibnu Masoud Islamic Center ስም ብቻ የተመዘገቡ በመሆናቸውን ለተከበራችሁ የነሲሓ ቤተሰቦች ማሳወቅ እንወዳለን።

ሰኔ 28/2015

ነሲሓ ቲቪ