قال ســفيان الثــوري - رحمـہ اللـہ تعالـﮯ - : " نحن اليــوم علىٰ الطــريق ، فـإذا رأيتمــونا قد أخــذنا يمينــًا أو شــمالًا فلا تقتــدوا بنــا". أخبار الشــيوخ للمروذي ( ٩٩ ). ተላቁ የዲን ሊቅ ሱፍያን አስሰውሪ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ :- " እኛ ዛሬ በቀጥተኛ መንገድ ላይ ነን , ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ስንል ካያቹሁን እንዳትከተሉን " አኽባር አሽዩህ ሊልመርወዚ ( 99) https://t.me/Abdilfate https://t.me/Abdilfate 231 viewsسيد المرسلين, 12:03