Get Mystery Box with random crypto!

ጥበብ እና ኢስላም

የቴሌግራም ቻናል አርማ httpstebebinaeslam — ጥበብ እና ኢስላም
የቴሌግራም ቻናል አርማ httpstebebinaeslam — ጥበብ እና ኢስላም
የሰርጥ አድራሻ: @httpstebebinaeslam
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 194
የሰርጥ መግለጫ

Huda፦The Right Guidance
"ዒያከነ ዓቡዱ ወዒያከነስተዒን" ሱረቱ አልፋቲሃ
( አንተን ብቻ እንገዛለን አንተንም ብቻ እርዳታ እንጠይቃለን)ቅዱስ ቁርዓን የፋቲሃ ምራፍ
Moha@mSm

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-11 07:14:13
ጁሙዓ

➪የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"የጁምዓ ለሊት እና ቀኑ ላይ በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ፣በኔ ላይ አንድ ሰላት ያወረደ በርሱ ላይ አስር ሰላትን ያወርድለታል።"

ሲልሲለቱ አሰሒሃ ሊል አልባኒይ ሐዲስ ቁጥር 1407

@Tafach_Tarikoch
@Tafach_Tarikoch
224 viewsسيد المرسلين, 04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-04 00:09:34 "ኻሊድ ኢብኑ ዑመር አል. አደውይ እንዲህ ሲሉአስተላልፈዋል። ዑትበት ኢብኑ ገዝዋን ኹጥባአደረገልን፡፡በወቅቱ የበስራ ገዥ ነበር፡፡ አላህ አመሰገነ።አወደሰውም። ከዚያ እንዲህ አለ:-"በመቀጠልም÷ ይህችዓለም ፍጻሜዋን አውጃልለች።በፍጥነትም (ወደመዳረሻዋ) እየገሰገሰች ነው ፡፡ ዕቃ ውስጥ እንዳለችናባለቤቷ እንደሚያንጠፈጥፋት የውሃ እንጥፍጣፊ ያህልእንጂ ከዚህች አለም የቀረ ነገር የለም።ዝንተ አለም ነዋሪወደሆነው አገር የመሸጋገራችሁ ነገር እርግጥ ነው፡፡ስለዚህም ያላችሁን መልካም ነገር ሁሉ ወደ እዚያውአሸጋግሩ፡፡ ከጀሃነም አፋፍ ላይ ድንጋይ አንደሚጣልናለሰባ አመታት ተጉዞ (እንኳ) ከወለሉዋ እንደማይደርስተነግሮናል፡፡ በአላህ እምላለሁ! (ይህን ያህል ጥልቀትያላት ጀሃነም) ትሞላለች ።ገረማችሁን? በሁለት ጀነትበሮች መካከል ያለው ርቀት አርባ አመታት የሚያስኬድእንደሆነ እና ጥቅጥቅ ብሎ የሚሞላበት ቀን እንደሚመጣተነግሮናል፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ከነበሩሰባት ሰዎች መካከል አንዱ እኔ እንደነበርኩ ልታውቁይገባል። በወቅቱ ከዛፍ ቅጠል ውጭ የምንመገበውአልነበረም፡፡ (ከምግብ እጦት የተነሳ) የአፋችንየውስጠኛው ክፍል ይቆስል ነበር፡፡አንዲት ኩታ ነበረችኝ፡፡ከሁለት ሰንጥቄ ከሰዕድ ኢብኑ ማሊክ ጋር ተካፈልናት ፡፡እኔ በግማሽ እርሱም በግማሿ አሸረጥን፡፡ በአሁኑ ወቅትከመካከላችን የሙስሊም ግዛቶች የአንዱ ገዥ ያልሆነየለም፡፡ ራሴን ትልቅ አድርጌ እያሰብኩ ከአላህ ዘንድ ትንሽከመሆን በአላህ እጠበቃለሁ"፡፡(ሙስሊም ዘግበውታል) - ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ከታች ያለዉን ሊንክ ከፍተዉ ፕሮግራሙን ለ እርሶም ያወርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=hadith.bilal.app
236 viewsFaⓡuk ⁺ Hudⓐ, 21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-19 11:38:50 አላህ ሆይ ብናምፅህ ከክብርህ ቅንጣት ታክል የማንጎደል
ቀጥ ብለን ብንታዘዝ ለንፅናህ ቅንጣት ታክል የማንጨምር ነህ እና አላህ ሆይ ሁሌም ጥራት ላንተ የተገባ ነው አንተ ከጉድለት የነፃህ ነህ ብናምፅህ እጅጉን የምንከስር እኛው ነን
ብንታዘዝህ እጅጉን የክብርን ልዕልና የምንጎናፀፍ ነን እና እኔንም ቤተስቦቼንም እንዲሁም ለሰው ልጅ ቅን ነገሮችን ለሚመኙ ሁሉ ቀና ምንገድህን ምራን እዘንልን በዚች ቅርብ አለም ዱኒያም መልካምን በመጨው አለምም አኼራም መልካምን ነገርን ሁሉ አድርግልን ያረህማን ያረሂም
238 viewsFaⓡuk ⁺ Hudⓐ, 08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 16:49:02 ፍቅር ጅማሬው ትዳር ሲሆን ፍፃሜው ጀነት ነው አሉ ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
አላህ ፍቅር እስከ ጀነት ይስጠን ቀኑ ጁመዓ ነው ወቅቱ ደሞ አሰረ ዱዓ አድረጉ መቅቡል ሚሆንበት ሰዓት ይሆናል እና
https://t.me/httpstebebinaeslam
252 viewsFaⓡuk ⁺ Hudⓐ, edited  13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 06:22:23
انشر ورقة التقويم في حسابك
فالدال على الخير كفاعله
التذكير اليومي بـ #التقويم_الهجري
#الجمعة #28ربيع_الآخر_1443.
‌الموافق لـ: 03#ديسمبر 2021م.
#الشيخ_رسلان #موقع_الشيخ_رسلان
221 viewsسيد المرسلين, 03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-03 06:21:19 {إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}
199 viewsسيد المرسلين, 03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 18:02:41 ሙዓዝ ኢብን ጀበል ለነብዩ (ﷺ) ጀነት አስገብቶ ከእሳት የሚያርቀኝን ስራ ንገሩኝ አላቸው።

እሳቸውም እንዲህ አሉ፦”በእርግጥም ትልቅ ነገር ጠይቀሃል። ነገሩ ደግሞ አላህ ላቀለለለት ቀላል ነው።

አላህን ምንም ሳታጋራ ታመልከዋለህ። ሶላትን ቀጥ አድርገህ ትሰግዳለህ። ዘካን ታወጣለህ። ረመዳንን ትጾማለህ። የአላህን ቤት ትጎበኛለህ።”

ከዚያም እንዲህ አሉ “የመልካም በሮችን ላመላክትህ ?

ጾም ጋሻ ነው። ሰደቃና በሌሊት የሚሰገድ ሶላት ደግሞ ልክ ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋው ስህተትን ያጠፋሉ።”

ከዛም ይህንን አነበቡ


تَتَجَافَىٰ جُنُوبُهُمْ عَنِ الْمَضَاجِعِ يَدْعُونَ رَبَّهُمْ خَوْفًا وَطَمَعًا وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ

ጌታቸውን ለመፍራትና ለመከጀል የሚጠሩት ሆነው ጎኖቻቸው ከመጋደሚያ ስፍራዎች ይራራቃሉ፡፡ ከሰጠናቸውም (ጸጋ) ይለገሳሉ፡፡


فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَّا أُخْفِيَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍ جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ

ይሠሩትም በነበሩት ለመመንዳት ከዓይኖች መርጊያ ለእነርሱ የተደበቀላቸውን (ጸጋ) ማንኛይቱም ነፍስ አታውቅም ፡፡

ከዚያም እንድህ አሉ ሰለ ነገሮች ሁሉ ራስ፣ ስለ ምሶሰው እና ስለ ሻኛው ጫፍ ምን እንደሆኑ አልነግርህምን ?” አዎን ንገሩኝ አለ። ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ “

የነገራት ሁሉ ራስ እስልምና ነው። ምሶሰውም ሶላት ነው። የሻኛው ጫፍ ደግሞ ጅሃድ ነው።”

ከዚያም እንዲህ አሉ “ይህንን ሁሉ ጠቅልሎ የሚይዘውን አልነግርህምን ?” አዎን ንገሩኝ አለ።

ምላሳቸውን ያዙና “ይህንን ተጠንቀቅ” አሉ። እኔም በምንናገረው ነገር እንጠየቃለን እንዴ አልኳቸው?እሳቸውም “እናትህ ትጣህና (እንዲከሰት ተፈልጎ አይደለም ልብ በሉት)ሰዎች በፊቶቻቸው እሳት ውስጥ የሚወረወሩት በምላሳቸው ውጤት አይደለምን ?”

ሓዲሱን ቲርሚዚይ ዘግቦታል።

https://t.me/httpstebebinaeslam
233 viewsFaⓡuk ⁺ Hudⓐ, edited  15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-20 15:03:18 قال ســفيان الثــوري - رحمـہ اللـہ تعالـﮯ - :
" نحن اليــوم علىٰ الطــريق ، فـإذا رأيتمــونا قد أخــذنا يمينــًا أو شــمالًا فلا تقتــدوا بنــا".

أخبار الشــيوخ للمروذي ( ٩٩ ).

ተላቁ የዲን ሊቅ ሱፍያን አስሰውሪ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ :-
" እኛ ዛሬ በቀጥተኛ መንገድ ላይ ነን , ወደ ግራ ወይም ወደ ቀኝ ስንል ካያቹሁን እንዳትከተሉን "

አኽባር አሽዩህ ሊልመርወዚ ( 99)

https://t.me/Abdilfate
https://t.me/Abdilfate
231 viewsسيد المرسلين, 12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-23 22:31:05 ኡመር ኢብኑል ኽጧብ(ረ.ዐ) እስልምናን ለመቀበል ምክንያት
የሆነው ሱራ___ጠሃ___ይባላል ?
246 viewsFaⓡuk ⁺ Hudⓐ, 19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-23 16:29:20 ጥበብ እና ኢስላም pinned «ከዐሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ ምክሮች “አምስት ነገሮችን ከኔ ውሰዱ። ⇢ ማንም ሰው ከጌታው ውጭ ማንንም አይፈልግም። ⇢ ከወንጀሉ ውጭ ማንንም አይፈራም። ⇢ የማያውቅ ከማወቅ አያፍርም። ⇢ የማያውቀውን ሲጠይቅ -አላህ ከሁሉም በላይ አዋቂ ነው- ከማለት አያፍርም። ⇢ ሰዎች ሆይ! ትዕግስት ከኢማን አንጻር ልክ ጭንቅላት ከሰውነት ጋር እንዳለው ግንኙነት ነው። ይኸውም ጭንቅላት ከጠፋ ሰውነትም ይጠፋል፡፤…»
13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ