Get Mystery Box with random crypto!

📚منهج السلف طريقن الى الله 📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ htt_asselfya — 📚منهج السلف طريقن الى الله 📚 م
የቴሌግራም ቻናል አርማ htt_asselfya — 📚منهج السلف طريقن الى الله 📚
የሰርጥ አድራሻ: @htt_asselfya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.81K
የሰርጥ መግለጫ

#ወደ ኃላ እራስህን አግኝ።
#ይቀላቀሉን ለሌችም ሸር ያድርጉ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/htt_asselfya

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 20:45:40 የስደቷ ስንቄ
===========
የስደቷ ስንቄ የምሳሳልሽ
በሳቅ በጫዋታ ብዙ አሳልፈሽ
በድንገት ጠፋሽኝ ምንስ አስከፋሽ
ታውቂያለሽ ጠንቅቀሽ እንደምወድሽ
ለኔ የሚተካ ሰው ከየት አገኘሽ

====================
ሰው እማ መች ጠፋ ያንዳፍታ ወዳጅ
በቃሉላይ ፁኑ አይገኝም እንጅ
ልቤ ሰው ወዳድ ነው ወረት የለው
ምንም ቢከፋኳ ሰው የማይጠላው
የዋህ አንደበቴ ቁሞ አዘነብሽ
እንሥፍስፉ አንጀቴ መቸም አይረሳሽ

=====================
ሀዘኔ ቢለቀኝ ልፅፈው ያዝኩና
አልፃፈኝ አለ አዝኖብሻልና
የስደቷ ስንቄ የምሳሳልሽ
ሰላሙን ይግጠምሽ ምንም አልልሽ

=====================
ጓደኛ ለሽነው ልክ እንደ ዋይፋይፍ
መውደደ አንድ ሁኖ ከማንም አያርፍ
ያንች ለመደወይ ካገኘበት ቦታ
የኔ አለምድም ብሎ ይለዋል ኡኡታ
አልቅሸ በአይኖቸ ጠረኩኝ በጆቸ
ከማይሆን ሰወጋራ ወዳጅ አብጅቸ

=====================
ብፅፈው ብፅፈው ሀሳቢ ላያልቅ
ሳነሳ ስጥልሽ ልቤን ያኖጋዋል ልክ እንደመብረቅ
ተዋዶ መለየት በስደቷ ስንቄ በዚህው ይለቅ
!!!

bint baba asselefiya

https://t.me/umufwzan/5599
https://t.me/umufwzan/5599
191 views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:44:56 አድስ የኪታብ ደርስ
⇡⇡ #ኪታብ_ሪያዱ_ሷሊሂን ⇡⇡
ማብራሪያ
በኡስታዝ ኢሊያስ አወል (ሀፊዘሁሏህ)

ክፍል
ፔሌግራም ቻናል

https://t.me/AbuSalihAlosimine
492 views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 06:41:21
انتبه

قول ( يا وجه الله ) شرك بالله تعالى

لفضيلة الشيخ د. صالح بن سعد السحيمي - حفظه الله -
مفوّض الإفتاء بمنطقة المدينة النبوية
298 views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:30:03 አድስ የኪታብ ደርስ
⇡⇡ #ኪታብ_ሪያዱ_ሷሊሂን ⇡⇡
ማብራሪያ
በኡስታዝ ኢሊያስ አወል (ሀፊዘሁሏህ)

ክፍል
ፔሌግራም ቻናል

https://t.me/AbuSalihAlosimine
407 views17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 14:45:59 #ጠብቂኝ አደራ!!

#እስከምንገናኝ. ጠብቂኝ አደራ
ቃል ኪዳን እንሰር ሰውም ላናወራ
ሚስጥርን ደብቀን ለሰው ሳናወራ
እንገናኝ አለን በረን እንዳሞራ
===================
የምን መገናኘት ምኛት ሳያበቃ
ሀሳባችን ሞልቶ ቤቱ ሲሞላእቃ
አመታት ጨርሰን ወራቱ ሲያበቃ
ቤታችንን ገዝተን ተዘጋጅቶ ሲያበቃ
እንገናኝ አለን የዙል ሀጅ ጨረቃ

===================
እንድሜህ ይጠብቃል ቁሞ እንደውጋግራ
በያገኘህበት ቀን እየቆጣጠርክ ለሰው ስታወራ
እድሜህን ጨረስከው በማይጠቅም ስራ
#ታው ተጠቀምበት ኃላ እንዳይቆጭህ
#አበባ አይደለሞይ ወጣትነትህ
ሲከሽፍ አይቆይም በለጋው እድሜህ
====================
#ባክህ_!
========
ይህንን ስታስብ አጀሌህ ቢመጣ
ምንም ሳትጠቀም ስሜትክን ስትቀጣ
ሳትጠቀምበት ወጣትነትህን
በጠብቂኝ ብቻ ፈጀህው እድሜህን

======================
ሂወት አታበላሽ ከአዱኒያ እስከ አኺራ
አስብ ፣አስተውል፣ሂወትህን ምራ
የማያዋጣ ነው ጠብቂኝ አደራ !!!
================

አስተያየት ኮሚንትላይ

https://t.me/umufwzan/5568
https://t.me/umufwzan/5568
262 views11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 10:23:50
‏قال الإمام الألباني رحمه الله

ليست وظيفتنا تكفير الناس وتضليلهم وإنما

وظيفتنا إرشادهم

وهدايتهم وتعليمهم

( شريط ۳۷۷ )
334 views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 00:54:14 " ደልቶሻል አትበሉኝ "

........በእኔ ቦታ ሁነው ~~ ኑሮዬን ሳይኖሩት
ሲባል ውጭ ሀገር ነው~~በምቾት ስለውት
....አንችማደልቶሽ ነዉ
ብዙ አመት የኖርሽው ~~ብለው የሚያወሩት

...ባያውቁት እኮ ነው

ደስታ እና ፈገግታ ~~ ከላዬ ላይ ጠፍተው
እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው
በይሆናል ተስፋ ~~ አካሌን አፅንቼ
ልቤን በሙሉ እምነት~~በተስፋ ሞልቼ
ናፍቆት ባይገታ ~~ ጉልበቴን ታቅፌ
በእንባ ጠብታ ~~ ልቤን አሸንፌ

አንዱ ሞላልኝ ስል ~~ አንዱ እየጎደለ
ነገ ወይ ዛሬ ስል ~~ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ

......እስከዛሬ ድረስ ~~ሳይፈታ ህልሜ
በተስፋ መቁረጥ ውስጥ~~ ተስፋን ተሸክሜ
ለነገ እንደምኖር ~~ ለዛሬ ደክሜ

እናም ወዳጆቼ

የጥርሴን ፈገግታ ~~ ከውጭ እያያችሁ
የልቤ ኡኡታ ~~ፍፁም ሳይገባችሁ
ደልቶሻል አትበሉ~~ተውኝ እባካችሁ

https://t.me/umufwzan/5541
https://t.me/umufwzan/5541
290 views21:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 23:44:34
ጅልባብ. እና. ኒቃብ የምትፈልጉ. ጅዳ እና ከባቢዎ. የምትገኝ ማሰራት ትችላላቸው።

አድራሻ 0530606479

https://t.me/umufewzan_asslefiya
https://t.me/umufewzan_asslefiya
250 views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:04:30 ለምን ይዋሻል
----------------------

ፊዳከ እያልን በቀንም በማታ
ያ ነቢ እያልን ቃልን ሳንገታ
ሲያሻንም ስናለቅስ
ስንል መለስ ቀለስ
-----------------------
አቤት ስናስመስል
ውስጣችን ሳይበስል
እውነት ከወደድን
ሱናና ተውሂድን
ከልብ ከሆነ ፊዳከ ማለቱ
ታዳ ለምን ይሆን ሱሪ መጎተቱ

-----------------------------------
ክረምት ሲመጣ ትሰበስባለህ
ከጀሀነም ይልቅ ጭቃይቱን ፈርተህ
አቤት ማሳዘንህ
ከየትስ መቶ ነው ፂምን መላጨቱ
ማን ነበር የሚሏት ያች ስታይሊቱ
ትዝ አለኝ ኦ ቅርፅ ማውጣቱ
---------------------------------
ነብዩ እንዳላሉህ ይደግ ልቀቀው
ስለምቶዳቸው ትዛዙን ጣስከው
አይ ሰው ጉድ ነው
የፀጉር ስታይል አቆራረጥህ
የስሙ ብዛቱ ምኑን ልንገርህ
ፀጉርህን ስትቆርጥ እንዳታበላልጥ ብለው መክረውህ

---------------------------------
ሴትን አትጨብጥ
ከአጅ ነቢ ጋ ለብቻ አትቀመጥ
ከቻልክ አግባ ሲሉህ
ካልቻልክ ፁም ብለውህ
---------------------------
አይንህንም ሰበር አድርግ እንዳላሉህ
ዝሙትን ተጠንቀቅ አደራ ብለውህ
እሳቸውን ትተህ በስሜት ተመራህ
ይሄን ሁሉ አጥፍተህ
ቲኒሽም ሳይከብድህ
እኔን የገረመኝ ፊዳከ ማለትህ

----------------------------------
ነፍስህ ፊዳ ሳቶን
ምነው ተቀደሙ ሚስኪን ወላጆችህ
ሌላ ምን ይባላል አሏህ ይዘንልህ
ቀጥ ወዳለው መንገድ እሱ ይመልስህ
-------------
አሚን
አንችስ
ሂጃብ አሳጥረሽ
ፊትሽን ተገልጠሽ
ፎቅ ጫማ ላይ ወተሽ
ሽቶ ተቀባብተሽ

-----------------------
ስቶጭ ተኩለሽ ተኩለሽ ተኩለሽ
የቀለም አይነትን ፊትሽ ላይ ቀብተሽ
ደግሞ ስታወሪ ድምፅሽን ከፍ አርገሽ
ይህን መገለጫ ራቂ እንዳላሉሽ
----------------------------------
ያ ምርጡ ነብይሽ
ኢማን በልቤ ነው ስትይ ትውያለሽ
ፊዳከ ያ ረሱል እያልሽ ብሰማሽ
ነፍስሽ ፊዳ ሳቶን ለምን ትዋሻለሽ
እህቴ ሆይ አሏህ ይዘንልሽ
ግን ተው አንወሻሽ

---------------------------
ፍቅርን በተግባር ከሰው ካላገኘን
መቸ ይቀርና መሄዳችን ጥለን
የነብዩም ፍቅር ተግባር ይፈልጋል
ሱናቸውን ያዙ ከእሳት ያድናል::


https://t.me/umufwzan/5531
265 views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 14:59:21 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ያጀመአ እንዴት ናቺሁ ደና ናቺሁ
እነሆ አዲስ ብስራት ይዤላቺሁ
መጥቻለሁ እሱም ምንዲን ነው
በ ኦላይን
ኢስላማዊ የሆኑ ትምህርቶቺን
መማር ለምት ፈልጉ በተለይ
ብዙሀኖቻቺን ቦታ ያልሰጠናቸውን
ትምህርቶች ለወንዲሞችና
ለእህቶቺ ለማስተማር ቢኢዝኒላሂ
ተባረከ ወተአላ ቀርበናል
ለምሳሌ ከሚሰጡት ትምህርቶች
ውስጥ በዋነኝነት
1 የአቂዳና የመንሀጅ ኪታቦች
2 አነህው ወሶርፋ
3 ፊቅህ አሻፋኢያ
3 በተጅዊድ ቁርአን ወዘተ
በተለይ ሶርፉና ነህው
ላልቀራን ወንድምና እህቶ ይሰመርበት
እንዳያልፈወት በወንድም አቡ ረያን !!!
ሳኡዲ ላላቺሁ ለሴቶች ብቻ

ኡሙ ሙሀመድ
009660597152820
ኡሙ መግፊራ
+966509082119
ዱባይ ላላቺሁ ለሴቶች ብቻ

ፋኢዛ ሰኢድ
+971589242727
ኢትዮ ላላቺሁ

0933298000 ሀሎ ይበሉን
የቻናሉ ሊንክ ቢኢዝኒላህ በቅርቡ ይለቀቃል ።
ለግዜው በዚህ ጉሩፕሀሳብ መስጠት ይቻላል

https://t.me/+Gh_P_4gQiow5M2I0
308 views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ