Get Mystery Box with random crypto!

የዕጣ ማውጣት ሂደቱ ላይ በተደረገው ኦዲት በተገኘው ግኝት ዕጣው እንዲሰረዝ መደረጉ ለአመታት ቆጥቦ | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

የዕጣ ማውጣት ሂደቱ ላይ በተደረገው ኦዲት በተገኘው ግኝት ዕጣው እንዲሰረዝ መደረጉ ለአመታት ቆጥቦ ባለ እድል ለመሆን እየጠበቀ በነበረው ተመዝጋቢ ላይ ሊደርስ የነበረውን ጉዳትና ኢፍትሃዊነት በማስቀረቱ የከተማ አስተዳደሩ ውሳኔ ትክክለኛ ነው::

ለተፈጠረው ችግር በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮና በራሴ ስም ይቅርታ እየጠየቅኩ የማጣራቱ ስራ ያልተጠናቀቀ ሲሆን በቀጣይ ከከተማ አስተዳደሩ በሚሰጡ አቅጣጫዎች የምንወሰ‍ዳቸውን እርምጃዎችና ቀጣይ ስራዎች ለመፈፀም የምንተጋ መሆኑን እገልፃለሁ::

ክብርት ያስሚን ወሃብረቢ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ