Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ጨረታ #አሸናፊዎች_ዝርዝር በነገው ዕለት ማለትም መጋቢት 25/2016 ዓ/ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ላይ በይፋ ይወጣል።