Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ እንደ አዲስ በሚባል ደረጃ ፈርሳ እየተገነባች ነው መንግስት ‘’አዲስ አበባን እንደ | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

አዲስ አበባ እንደ አዲስ በሚባል ደረጃ ፈርሳ እየተገነባች ነው

መንግስት ‘’አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ የማድረግ ቃል ከ5 ዓመት በፊት ገብቻለው፤ የአሁኑ ስራ እሱን ወደ ተግባር የመቀየር ነው’’ ይላል፡፡

ስራው ደጋፊም ነቃፊም አላጣውም፡፡

ከሚነሱት ጥያቄዎች አንደኛው ከህግ ድጋፍ ጋር የተገናኘ ነው፡፡

ለአንድ ዙር ሀገር እንዲያስተዳድር የተመረጠ ፓርቲ በዘላቂነት የከተማን ቅርፅ የሚቀየር ስራን የመስራት የህግ ድጋፍ አለው ወይ?





የኔነህ ሲሳይ