Get Mystery Box with random crypto!

የጨረታ መክፈቻ ቀን በተመለከተ 6 ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ህንፃ 12ኛ ፎቅ አዳ | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

የጨረታ መክፈቻ ቀን በተመለከተ 6 ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ህንፃ 12ኛ ፎቅ አዳራሽ ዉስጥ ከ03/07/2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 13/07/2016 ዓ.ም ይሆናል፡፡

> በቀን 03/07/2016 ዓ.ም የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 1 ገቢ የተደረጉ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ በቤተል ሳይት የሚገኙ ለጨረታ የቀረቡት ንግድ ቤቶች በሙሉ ይሆናሉ፡፡

➢ በቀን 04/07/2016 ዓ.ም የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 2 ገቢ የተደረጉ በቦሌ ክ/ከተማ በሜታ ሳይት የሚገኙ ለጨረታ የቀረበ) መኖርያ ቤቶች እና በየካ ክ/ከተማ በሳህሊተ ምህረት ሳይት የሚገኙ ለጨረታ የቀረቡት ንግድ ቤቶች በሙሉ ይሆናሉ፡፡

➢ በቀን 05/07/2016 ዓ.ም የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 3 ገቢ የተደረጉ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በአራብሳ ጃርሶ ሳይት የሚገኘ ለጨረታ የቀረቡት መኖርያ ቤቶች በሙሉ ይሆናሉ፡፡

➢ በቀን 06/07/2016 ዓ.ም የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 4 ገቢ የተደረጉ በንፋስ ስልክ ላፍቶ በክ/ከተማ በላፍቶ ሳይት የሚገኘ ለጨረታ የቀረቡት ንግድ ቤቶች እና መኖርያ ቤቶች በሙሉ ይሆናሉ፡፡

➢ በቀን 09/07/2016 ዓ.ም የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 5 ገቢ የተደረጉ በለሚ ኩሪ ክ/ከተማ በአራብሳ ገብርኤል ሳይት የሚገኘ ለጨረታ የቀረቡት መኖርያ ቤቶች በሙሉ ይሆናሉ፡፡

➢ በቀን 10/07/2016 ዓ.ም ዓ.ም የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 6 ገበ, የተደረገ በለሚ ኩሪ ክ/ከተማ በሰፈራ ማርያም ሳይት

የማገኙ ለጨረታ የቀረቡት መኖርያ ቤቶች በሙሉ ይሆናሉ፡፡ ➢ በቀን 11/07/2016 ዓ.ም የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 7 ገቢ የተደረጉ የካ ክ/ከተማ ጉራራ ሳይት የሚገኙ ለጨረታ የቀረቡት

ንግድ ቤቶች እና መኖሪያ ቤቶች በሙሉ ይሆናሉ፡፡

+ 12/07/2016 3. የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 8 ገቢ የተደረጉ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ገላን ጉራ · ሳይት የሚገኘ ለጨረታ የቀረቡት ንግድ ቤቶች እና መኖርያ ቤቶች በሙሉ ይሆናሉ፡፡

➢ በቀን 13/07/2016 ዓ.ም የሚከፈቱ የጨረታ ሳጥን ቁጥር 9 ገቢ የተደረጉ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወርቁ ሰፈር ሳይት የሚገኘ * ለጨረታ የቀረቡት ንግድ ቤቶች እና መኖርያ ቤቶች በሙሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡