Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ፍቅር ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ልመላው የኢትዮጵያ ልጆች ይሁን። በቅንነት ሼር በ | መርጌታ አለምአየሁ

ሰላም
ፍቅር
ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ልመላው የኢትዮጵያ ልጆች ይሁን።

በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ሁሉ መፍቴ ይሆን ዘንድ
ETHIOPIA

መግረሬ ፀር ወዓቃቤ ርእስ

ይህ መልእክት ህይወታችሁ እንደጸና እንዲኖር ፣ህይወታችሁ ጠላት እንዳይንደው የሚረዳችሁ ከጸሎቶቹ እጅግ አመርቂ ውጤት ያለው ጥበብ በመሆኑ።

ለብዙዎቹ ያለምክንያት ለተጨቆኑት፣ ለተቸገሩት፣መንገዱ ለጠፋባቸው፣ለተገፉት፣ይደርስ ዘንድ ሼር ማድረጎን አይዘንጉ እጅጉን ውድ እውቀት ነውና።

መግረሬ ጸር ወዓቃቤ ርእስ

በስመ አብ፡ወወልድ ፡ወመንፈስ ቅዱስ፡ አሐዱ፡አምላክ፡ጸሎት፡ በእንተ፡ መግረሬ፡ ፀር ፡ሚ በዝሁ እለ ይሣቅዩኒ፡አልጀባር፡፫ ብዙኃን፡ ቆሙ ፡ላዕሌየ፡ ጀባሩ ፡፫ ፡ብዙኃን፡ ይቤልዋ፡ ለነፍስየ ፡ያጀባሩ ፡፫፡ ኢያድኀነኪ፡ አምላክኪ፡ ያላጅፍ፡ ፫ ፡አንተሰ፡ እግዚኦ፡ ምስካይየ፡ አንተ፡ ያሙጅጅ፡ ፫:ክብርየ፡ወመልዕለ፡ርእስየ፡ያሙጅብ፡ ፫:ቃልየ፡ኃበ፡ እግዚአብሔር ፡ጸራሕኩ፡ኸቢር ፫:ወስምዓኒ፡እምደብረ መቅደሱ፡ያኸብር :፫ አንሰ፡ ሰከብኩ፡ወኖምኩ፡ውዲድርሙኒ፡ወተንሣዕኩ፡እስመ ፡እግዚአብሔር ፡አንሥአኒ፡ጀሚሙራ፡፫ ኢይፈርህ፡እምአእላፍ፡አሕዛብ፡ኬጢ፡፫ እለ ፡ዐገቱኒ፡ወቆሙ፡ላዕሌየ፡አኬጢ፣፫ ፡ተንስእ ፡እግዚኦ፡አምላኪየ፡ወአድኅነኒ፡አፍልጢ፡፫፡እስመ አንተ።ቀሠፍኮሙ፡ለኩሎሙ፡እለ ፡ይፃረሩኒ፡በከንቱ፡ያሙጅብ፡፫ ስነኒሆሙ፡ለኃጥአን፡ሰበርከ፡ያሙጅእ፡፫ በዝ ፡ቃለ ፡ዳዊት፡ወበዝ፡ አስማት፡ድፍን፡እከዮሙ፡ወዘርዝር፡ምክሮሙ፡ወበትን፡ነገሮሙ፡ለፀርየ፡ወለጸላዕትየ፡እገሌ፡ወዕገሌ፡(የጠላቶችህ ስም) ዕቀበኒ፡ ለገብርከ፣እገሌ(የራስ ስም)

ገቢሩ

1ኛ, ጠላቶችህ እንዳያጠቁህ፣መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም(በነድ ቀለም) ጽፈህ ከትበህ ያዝ።

2ኛ፦ለሙግት፣ለነገረ በትን፣ለስራ ማስፈጸም፤ማክሰኞ ቀን በቆጠጢና(ዕፀ ደብተራ) ሥር ላይ ፯ ጊዜ ደግመህ ቆርጠህ እያሟጨህ ሂድ።

3ኛ፦በሐሰት በተከሰስክ ጊዜ ይህንኑ ጸሎት በሐሰት የከሰሱህን ስም በማስገባት በቀይ ቀለም ጽፈው ይያዙ ጉዳይዎት ሲጨርሱ በእሳት አቃጥለው ይበትኑት።
አመዱ ሲበተን እንዳይነካዎት።
የገነነው የውሸት ነገር እንደአመዱ ተበትኖ ይቀራል።

4ኛ,ከማንኛውም አደጋ፣ከክፉ አጋንንት፣ከጠላት ጠብ፣ከምቀኛ፣ከተንኮለኛ፣ከቀናተኛ፣ከሰው ልሳን፣ከባለዛር እርግማን ለመከላከል፣ሁሌም ጧት ጧት ፫ ጊዜ በመጸለይ እጅግ መልካም ነው።

በተቻለ መጠን ይህንን ጸሎት በሚጸልዩበት ጊዜ ንጽህና ብያደርጉ ይመረጣል።


በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

09 12 99 97 05