Get Mystery Box with random crypto!

ሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hooral_ayn — ሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hooral_ayn — ሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ
የሰርጥ አድራሻ: @hooral_ayn
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.41K
የሰርጥ መግለጫ

በሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ የሚቀርቡ ደርሶች👇
💫 ተውሒድ/ዐቂዳ/
💫 ሐዲስ
💫 ሲራ
💫 ፊቅህ
★ربي زدني علما★
منهج السلفية منهج الحق والنجاة في الدنيا والأخيرة

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 43

2022-08-23 00:52:53
4.0K views21:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 20:20:35


*_ አድስ ትምህርት ነው_*
_* sher sher ሸር ሸር ሸር *_
_* ሰብስክራይብ *_
_ ማድረግን አትርሱ _

4.0K views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 05:32:59 አዲስ ተከታታይ ደርስ

እለተ ሰኞ ክፍል–18

በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ ነች?
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
* أضرارالتبرج وأخطاره ومفاسده*

የተበሩጅ ጉዳቶች፣አደጋዎችና ጥፋቶች
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله»
ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓↓
https://t.me/hooral_ayn
ሙሐደራ የሚለቀቅበት
http://t.me/abu_juwoiriya
የኪታብ ቂሪአት ብቻ የሚለቀቅበት
http://t.me/hooral_ayn2
ፁሑፍ ብቻ የሚለቀቅበት
ሑሉም የተለያዩ ሊኮች ናቸው በሁሉም ጆይን ማለታችሁ አትዘጉ
4.2K views02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 05:32:50
3.8K views02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 16:56:34


*_ አድስ ትምህርት ነው_*
_* sher sher ሸር ሸር ሸር *_
_* ሰብስክራይብ *_
_ ማድረግን አትርሱ _

4.0K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 04:02:51 አዲስ ተከታታይ ደርስ

እለተ እሁድ ክፍል–17

በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ ነች?
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
* أضرارالتبرج وأخطاره ومفاسده*

የተበሩጅ ጉዳቶች፣አደጋዎችና ጥፋቶች
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله»

ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓↓
https://t.me/hooral_ayn
ሙሐደራ የሚለቀቅበት
http://t.me/abu_juwoiriya
የኪታብ ቂሪአት ብቻ የሚለቀቅበት
http://t.me/hooral_ayn2
ፁሑፍ ብቻ የሚለቀቅበት
ሑሉም የተለያዩ ሊኮች ናቸው በሁሉም ጆይን ማለታችሁ አትዘጉ
4.2K views01:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 04:02:38
3.9K views01:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 19:39:21


*_ አድስ ትምህርት ነው_*
_* sher sher ሸር ሸር ሸር *_
_* ሰብስክራይብ *_
_ ማድረግን አትርሱ _

4.1K views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 11:56:51 ❹)) በግሩፕ ይሁን በቡድን መልስ ስትሰሩ እዳያመልጣችሁ *ተጠቅቅቃችሁ* ለግሩፑ አድሜን ብቻ በውስጥ ላኩ
❺ መልስ እለተ *ጁምዓ ይለቀቃል* በጣም ሰፊ ስአት ስለተሰጣችሁ ሳትዘናጉ ሁላችሁም ተሳተፉ
* ለመላው የመድረሳችን ተማሪዎች መልካም የፈተና ሳምንት እየተመኘሁ ይህ ደርስ በማታው ክፍል የሚለቀቅ ስለሆነ እና እጅግ አገብጋቢ ደርስ በመሆኑ ሁላችሁም ትሳተፉ ዘንድ አለይኩም እላለሁ*
1.1K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 11:56:51
*اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَيـَـــــــــــكُمَ وَرَحَمَتُ اللَّٰه وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاتَهُ*
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
*የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ውድ* የሑረል ዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ *_የኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ ተማሪዎች በሙሉ እደምን አላችሁልን???_*
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
_ዛሬ በአሏህ ሱብሀነሁ ወተአላህ መልካም ፍቃድ በተከታታይ ሲቀርብላችሁ የነበረው የኪታቡ ተውሒድና ዑምደቱል አህካም የኪታብ ቂራአት ፋይናል ፈተና ይዘን ቀርበናል_
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
* ጥያቄው የወጣው ዑምደቱል አህካም ክፍል 132 እስከ 138 ሲሆን ኪታቡ ተውሒድ ክፍል 128 እስከ 135 ነው አጠቃላይ 15 ኦዲዮ የጥያቄው ብዛት 20 ማርክ የሚያዘው ከ40%ነው መልካም የፈተና ሳምንት*

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
* ትእዛዝ አንድ ደረቅ ጥያቄ *
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

*_ መልካም ውለታን ለዋለልን ሰው ውለታውን መመለስ ካልቻልን ውለታውን ለመመለስ ዱዓ አድርገን ውለታውን መመለስ እዳለብን የሚሳይ የሀድስ ማስረጃ አቅርቡ _*
*_ ቀብድ መክፈል በእስልምና የተፈቀደ እንደሆነ የሚያሳይ የቁርአን ምእራፍና አንቀፅ ጥቀሱ _*
*_ ሹፍዐህ شٌفْعةَ ማለት ምን ማለት ነው _*
*_ ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በዘመቻ ዎች ጊዜ ከሰሀባወች ኋላ ኋላ የሚሄዱበትን ምክኒያትቶች ዘርዝሩ _*
*_ ወርቅን በወርቅ/ ብርን በብር ግብይት ሲፈፀም መገኘት ያለባቸውን መስፈርቶች ጥቀሱ _*
*_ በአሏህ ፊት ከሚጠየቁት ነገሮች መካከል አምስቱን ጥቀሱ _*
*_ ቢላል ኢብኑ ረባህን ከባርነት ነፃ በማውጣታቸው ምክኒያት ዑመር ኢብኑ ኸጧብ ረድየሏሁ ዓንሁ ሠይዱና ብለው ያሞካሿቸው ታላቅ ሰሀባ ማን ናቸው _*
* አሏህ ሆይ ከፈለክ ማረኝ ብሎ ዱዓ ማድረግ ክልክል ለመሆኑ የሐድስ ማስረጃ አቅርቡ*
* ንፋስን መሳደብ የተከለከለበት ሁለት ትልልቅ ምክናየቶች ጥቀሱ??!*

* በደርሱ መሰረት አሏህ ላይ መጥፎ ጥርጣሬ የሚጠረጥር ሰው የሚቀጣውን ሶስት ቅጣቶች ዘርዝሩ??*
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

* ትእዛዝ ሁለት ምርጫ ጥያቄ *
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
*_ በደርሱ መሰረት ነብዩ ﷺ አንድ ሰው ኢማኑ የተሟላ አይደለም ያሉት ምን ከሆነ ነው _*
_ሀ)) ዘካ ካልሰጠ_
_ለ)) ሚስኪን ካላበላና ካላጠጣ_
_ሐ)) ረመዷን ፆም ካልፆመ_
_መ)) ጎረቤቱ ተንኮሉን የማያምነው ጎረቤት እሱ ወጣ ሲል የሚዘርፈው ሚስቱን የሚተናኮል ከሆነ_
_ሠ)) ሀ እና ለ እና ሐ መልስ ናቸው_
_ረ)) ሁሉም መልስ ናቸው_

*_ በደርሱ መሰረት በአሏህ ይሁንብኝ ይህን ቀን ተብሎ ቁርጥ ተደርጎ የተፈፀመ የቅድመ ግብይት አሏህ በቁርአኑ ፈቅዶታል ሀላል አድርጎታል ብለው የቁርአን አያ የቀሩት ማናቸው _*
_ሀ)) ነብዩ ሙሐመድ ﷺናቸው_
_ለ))ኢብኑ አባስ رضيالله عنهናቸው_
_ሐ)) ሀ እና ለመልስ ናቸው_
_መ)) ሁሉም መልስ ናቸው_

_* በአሏህ የጠየቀን ሰው ለአሏህ ብለህ ይህን ስጠኝ ብሎን የተፈቀደ ሀላል የሆነ ነገር ጠይቆን አለመፈፀም ምንን ያሳያል *_
_ሀ)) አሏህን የማላቅ ብቃታችን የወረደ መሆኑን ያሳያል_
_ለ)) ለአሏህ ያለን ክብር ዝቅተኛ መሆኑን ያሳያል_
_ሐ)) ተውሒድን ያስወግድብናል_
_መ)) ሀ እና ለ መልስ ናቸው_
_ሠ)) ሁሉም መልስ ናቸው_

*_ አቅል ላለው ለሰው ልጂ ረብ (ጌታ) የሚለውን ስያሜ መጠቀም በተመለከተ ራጂህ (ሚዛን የሚደፉው) የሆነው የኦለሞች አቋም የቱ ነው _*
_ሀ))ከረሀ(የተጠላ)ነው_
_ለ))ሀራም (ክልክል) ነው_
_ሐ))ጃኢዝ(የተፈቀደ) ነው_ _መ))ሙስተሀብ(የተወደደ)ነው_

*_ ከሚከተሉት ውስጥ ከሪባ (ከወለድ)አይነቶች የሚመደበው የቱ ነው _*
_ሀ)) *ሪበል ፈድል* ፦ ጭማሬ በመስጠት የሚደረግ የወለድ አይነት_
_ለ)) *ሪበ ነሲአ* ፦የዱቤ ወለድ እጂ በእጂ መገበያየት ሲገባቸው ተገበያዬቹ እቃውን ሳይረካከቡ ተነጋግረው በዱቤ መለያየት_
_ሐ)) *ሪበል ቀርዱ* ፦ የመክፈያው ጊዜ እስከሚደርስ እዳው ላይ መጨመር_
_መ))ሁሉም_
_ሠ))ከ"ለ" ውጭ ሁሉም መልስ ናቸው_

_* ነብዩ ﷺ ወርቅን እና ብርን በዱቤ መገበያዬትን ከልክለዋል ያሉት ማናቸው *_
_ሀ)) ዘይድ ኢብኑ አርቀም_
ለ)) አቡ ሚንሃል
_ሐ)) በራእ ኢብኑ አዚብ_
_ሠ)) አቢ በክራ ናቸው_
_ረ)) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው_
_ሰ)) ሁሉም መልስ ናቸው_

_* በሚጠቅምህ ነገር ላይ ከጅል /ትጋ በአሏህም ታገዝ ...የሚለውን ሙሉ ሀዲስ ከመልዕክተኛው ይዞ የዘገቡት ማን ናቸው *_
_ሀ))አቢ ሙሳ አል አሽዓሪ رضي الله عنه_
_ለ))አብደላህ ኢብኑ ዑመር رضي الله عنه_
_ሐ))አቢ ሑረይራ رضيالله عنه_
_መ))ኢብኑ አባስ رضي الله عنه_
_ሠ))መልስ አልተሰጣም_

*_ አሏህ ሆይ ከፈለክ ማረኝ ብሎ ማለቱ ክልክል የሆነበት ምክናየት ትክክለኛ መልስ ያልሆነውን ምረጡ _*
_ሀ)) ከአሏህ በአንድ በኩል ያልተብቃቃን መሆናችንን ከአሏህ ትንሽ ነገር የምንፈልግ መሆናችንን ያሳያል_
_ለ)) ፍላጎታችን መቋረጡን ፍላጎታችን ጥርጣሬ መኖሩን ስለማሳይ_
_ሐ)) ከአሏህ ፈልገን የምንጠይቀው ነገር ቀላል መሆኑን አሏህ ይህ ጉዳየን አያሞላልኝም የሚል ጥርጣሬን ስለማሳይ_
_መ)) ሁሉም መልስ ናቸው_
_ሠ)) መልስ አልተጠቀሠም_

_* አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሀድስ ነብዩ ﷺ ጎረቤት አይከልክል ጎረቤቱ እዳይተክል እንጨቱን አሉ? የት ነው እዳይተክል አይከልክለው ያሉት??*_
ሀ)) የጎረቤታችን የራሱ ድርሻ የሆነው ድበሩ ላይ ቢተክል ነው መከልከል የሌሌብን
ለ)) ጎረቤታችን እኛ ድበር ላይ ልትከል ብሎ ይሄን ላቁም ቢለን ነው መከልከል የሌሌብን
_ሐ)) ሁሉም መልስ ናቸው_
_መ)) መልስ አልተጠቀሰም_

*_ ነብዬ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ከየሁዳው 30 ቁና ገብስን ሲበደሩ ቀብድ የሰጡት የገንዘብ አይነትን ጥቀሱ _*
_ሀ))በስጦታ የመጣላቸውን ቴምር_
_ለ))ግመሎቻቸውን_
_ሐ))ከብረት የተሰራ ዲርአቸውን_
መ))"ሀ" እና"ለ" መልስ ናቸው_


*ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሁሉም ተማሪዎች*
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❶)) ሁሉም የሑረልዒይን ተማሪዎች *ኻድማቶች መሳተፍ አለባቸው*
❷)) መኮረጅም ሆነ ማስኮረጅ በጥብቅ የተከለከለ ነው እኔ ባላያችሁ *አሏህ ያያችኻል* እና አሏህን ፍሩ አትኮራረጁ በራሳችሁ የቻላችሁትን ስሩ
❸)) መልስ ከተለቀቀ ብኻላ መልስ መቀበልም ሆነ መላክ *በጥብቅ የተከለከለ ነው*
1.2K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ