Get Mystery Box with random crypto!

አብዱልከሪም የንፅፅር ዳዕዋ☪️✝️🔯

የቴሌግራም ቻናል አርማ abdulkerimcomparative — አብዱልከሪም የንፅፅር ዳዕዋ☪️✝️🔯
የቴሌግራም ቻናል አርማ abdulkerimcomparative — አብዱልከሪም የንፅፅር ዳዕዋ☪️✝️🔯
የሰርጥ አድራሻ: @abdulkerimcomparative
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.34K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube (ዩቲዩብ) ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
👇 https://www.youtube.com/watch?v=cJw9XwYi-XM&t=104s

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-27 17:19:16 የኢየሱስ የማስተዋል ድክመት በመፅሐፍ ቅዱስ (አሁንም ታመልኩታላችሁ ??)
" on YouTube


189 viewsedited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 20:56:33 የእግዚአብሔር አስቂኝ ቅጣት

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:27
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ እስከዚህም ድረስ ባትሰሙኝ፥ በእንቢተኝነትም ብትሄዱብኝ፥
²⁸ እኔ ደግሞ በቍጣ እሄድባችኋለሁ፤ ስለ ኃጢአታችሁም ሰባት እጥፍ እቀጣችኋለሁ።
²⁹ የወንዶች ልጆቻችሁንም ሥጋ ትበላላችሁ፤ የሴቶች ልጆቻችሁንም ሥጋ ትበላላችሁ።


ግምገማ

የአንድ ወንጀለኛ ቅጣት ወንጀለኛውን ብቻ የሚመለከት እና የሚጎዳ እንጂ ሌሎች ላይ አደጋ የሚያደስ መሆን የለበትም ፡፡ እግዚአብሔር የሰው ስጋ ያውም የልጆቻችሁን ስጋ አበላቹሃለሁ ሲል ጉዳዩ የማይመለከታቸው ልጆች እንደ ምግብ በገዛ ወላጆቻቸው ለምግብነት ይውላሉ ይበላሉ ::
ልጆች ምን አጥፍተው ነው እንደ ምግብ የሚበሉት ?? በነገራችን ላይ ባልጠፋ ቅጣት ሰው ሰውን እንዲበላ ማድረግ ምን ይባላል ? እውን ይህ የአምላክ ስራ ነው ወይስ የሰይጣን አሰራር ??

አምላክ ፍትሓዊ ነው አንድ ፍርድ ፍትሓዊ ፍርድ ነው የሚባለው አንድ ሰው በወንጀሉ ልክ ሲቀጣ ነው ፡፡ ታድያ እግዚአብሔር ለወንጀላችሁ ሰባት እጥፍ እቀጣለሁ ማለቱ ፍሓዊ አለመሆኑን አያረጋግጥም ?
ታድያ ፍትሓዊ የሆነ አምላክ እንዴት ኢ-ፍትሓዊ ፍርድ ይሰጣል ??

ድምዳሜ
መፅሐፍ ቅዱስ የሚባለው መፅሐፍ ሁሉ ቢቀር የአምላክን ባህሪ እንኳን በማያውቁ ሰዎች የተዘጋጀ የሰው ድርሰት መፅሐፍ ነው፡፡ ወገኖቼ ከዚህ ወጥታችሁ ወደ ትክክለኛው የአምላክ ቃል ቁርዓን ተመለሱ ፡፡


ወሰላሙ አለይኩም

አብዱልከሪም

ለተጨማሪ ትምህርቶች ይቀላቀሉ

https://t.me/Abdulkerimcomparative
513 views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 09:43:12 አስረስ ሰብስቤ (ኻሊድ ) መጨረሻ

" ኢየሱስ በመፅሐፍ ቅዱስ ዋሽቷል በሚል ርዕስ"


ለተጨማሪ ትምህርቶች ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdulkerimcomparative
218 viewsedited  06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 12:15:07 የሙናፊቅ ኻሊድ ባዶ ጭንቅላት ሲገለጥ !

አላውቅም አላውቅም እያለ ማያውቀውን ሲዘባርቅ

ለተጨማሪ ትምህርቶች ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdulkerimcomparative
353 viewsedited  09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 12:11:35 ሙናፊቁ ኻሊድ (አስረስ ሰብስቤ )
Vs
አብዱልከሪም

ኢየሱስ ተሰቅሏል ??

የኻሊድ መሀይምነት ሲገለጥ

ለተጨማሪ ትምህርቶች ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdulkerimcomparative
344 viewsedited  09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 20:34:47 እግዚአብሔር ህዝቡን ጎበኘ
---------------------------------------------------
ሉቃስ 7፥16
“ሁሉንም ፍርሃት ያዛቸውና፦ ታላቅ ነቢይ በእኛ መካከል ተነሥቶአል፥ ደግሞ፦ እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ እያሉ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።”
---------------------------------------------------

የሥላሴ አማኒያን ኢየሱስ አምላክ ነው ለማለት ይህን ጥቅስ ማረጋገጫ አድርገው ይጠቅሱታል፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደጎበኘ ስለሚናገር ነው።

ነገር ግን ክፍሉ በጭራሽ እንደዛ አያመለክትም አውዱ ላይ ሰዎቹ ኢየሱስን “ታላቅ ነቢይ
በእኛ መካከል ተነሥቶአል
” ብለው መናገራቸው ነብይ አድርጎ የሚያስነሳ ሌላ አካል እንዳለና ኢየሱስ አምላክ ነው ብለው እንደማያምኑ መረዳት እንችላለን።

"እግዚአብሔር ሕዝቡን ጐበኘ " የሚባለው እግዚአብሔር በሰዎች በኩል ሲሰራ፣ ቃሉን ሲያስተላልፍ እግዚአብሔር ህዝቡን ጎበኘ ተብሎ ይነገራል ይህ አገላለፅ ድሮም የነበረ ነው
ለምሳሌ ፡ አሮን እግዚአብሔር ለሙሴ የነገረውን ቃል ለህዝቡ ተናግሮ ተአምራቱንም ሲያደርግ እግዚአብሔር የእስራኤል ልጆችን ጎበኘ ተብሏል ፡

ዘጸአት 4፡30-31
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ አሮንም እግዚአብሔር ለሙሴ የነገረውን ቃል ሁሉ ተናገረ፥ ተአምራቱንም በሕዝቡ ፊት አደረገ።
³¹ ሕዝቡም አመኑ፤ እግዚአብሔርም የእስራኤልን ልጆች እንደ ጐበኘ ጭንቀታቸውንም እንዳየ በሰሙ ጊዜ፥ አጐነበሱ ሰገዱም።
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በኢየሱስ ጊዜ አምላክ ህዝቡን ጎበኘ የተባለው ተዓምር የሚያደርግ ነብይ ኢየሱስን በመላኩ ነው ፡፡ የኢየሱስ ነብይነት በርካታ ቦታዎች ላይ ተዘርዝሯል፡፡ (ማርቆስ 6:4 , ሉቃስ 7:14 , ማቴዎስ 21:11, ማቴዎስ 13:57 ..)


አብዱልከሪም
------------------------------------------
ለተጨማሪ ትምህርቶች ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdulkerimcomparative
1.8K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 23:06:40
عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል አላህ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል!
714 viewsedited  20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:02:29
ነገ አርብ ዙል-ሂጃ 9ኛው ቀን ነው፡፡

የአላህ መልክተኛ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ተጠይቀው ይህን ቀን የፆመ ሰው ያለፈውን 1 አመት እንዲሁም የሚመጣውን 1 አመት (በድምሩ የሁለት አመት) ወንጀሉ ይሰረይለታል ብለዋል

ሰሂህ ሙስሊም መፅሐፍ 5 ሐዲስ 680 ( english translation : መፅሐፍ 5 ሐዲስ 700)

ይህን የመሰለ ዕድል እና ፀጋ ያላገኙ ወደ አኼራ የሄዱ ብዙዎች ናቸው ይህን ዕድል እንጠቀምበት

------------------------------------------
ለተጨማሪ ትምህርቶች ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdulkerimcomparative
750 viewsedited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 00:33:53 ኢየሱስ ይጠብቅህ ነው ያልከኝ ??


አምላክ ከፍጡራን ከሚለይባቸው ባህሪያት አንዱ ፍፁም በራስ ተብቃቂነቱ ነው ፡፡ የሚሻውን ነገር በፈለገው ሰዓት በፈለገው መልኩ የማድረግ ያልተገደበ አቅም አለው ፡፡ እስቲ ከዚህ ጋር ተያይዞ ለኢየሱሳውያን የሆነ ነጥብ እናንሳላቸው፡፡

በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደተጠቀሰው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሊሄድ ሲል ሀዋሪያቱ ላይ አንዳች ክፉ ነገር ይደርስባቸው ይሁን ብሎ ተጨንቆ እና በሀሳብ ተውጦ ወደ ሰማይ ከመሄዱ በፊት ሀዋሪያቱን ከክፉ ነገር እንዲጠብቃቸው አምላክን ተማፅኗል ለምኗል ፡፡

ዮሐንስ 17:11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው

ዮሐንስ 17:15
¹⁵ ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።

ከዚህ ክፍል በግልፅ የምትረዱት ነገር ኢየሱስ ሀዋሪያትን የመጠበቅ ምንም አቅም የለውም ፡፡ ለነገሩ ራሱንም መጠበቅ አይችልም :: መግቢያ ላይ እንዳነሳውት አምላክ ማንንም ጠብቀኝ .. እንትናዬን ጠብቅልኝ እያለ ወደ ማንም አያለቅስም አያለቃቅስም (ጥራት ይገባው ) :: የምላችሁ ነገር በቃ please የተሰጣችሁን አዕምሮ ተጠቀሙበት ፡፡

አብዱልከሪም
---------------------------------------------------
ለተጨማሪ ትምህርቶች ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdulkerimcomparative

የኡስታዝ ሙሐመድ ከድርን የYoutube channel አሁኑኑ ተቀላቀሉ



1.5K viewsedited  21:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 15:45:07 ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ያው ነው
---------------------------------------------------
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ዘላለምም ያው ነው።”
— ዕብራውያን 13፥8

----------------------------------------------------

ስላሴያውያን ይህን ጥቅስ በማንሳት ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት ነበረ ወደ ፊትም ዘላለማዊ ነው ብለው ሙግት ለማዋቀር ይሞክራሉ፡፡ ችግሩ ይህ የእነሱ ምኞታዊ ሀሳብ እንጂ የዕብራውያን ፀሀፊ ለማስተላለፍ ያሰበው ሀሳብ አይደለም ፡፡

ጥቅሱን ለመረዳት የክፍሉን አውድ ማየት እጅግ አስፈላጊ ነው ፡፡ ከዚህ ጥቅስ በፊት ቁጥር 7 ላይ ፀሀፊው “የእግዚአብሔርን ቃል የነገሯችሁን መሪዎቻችሁን ዐስቡ፤ "
ይላል አስከትሎም "በእምነታቸው ምሰሉአቸው።” ይላል
አንድ ጥቅስ አለፍ ስትሉ ደግሞ ቁጥር 9 ላይ “በልዩ ልዩ ዐይነት እንግዳ ትምህርቶች አትወሰዱ፤ ” ይላል
በግልፅ አውዱን እንደምትመለከቱት ክፍሉ የሚያወራው በእምነታችሁ ፅኑ ከሰበክንላችሁ የኢየሱስ ትምህርት ውጭ ሌላ የኢየሱስ ትምህርት ቢመጣ አትስሙ ማንም አይጎትታችሁ ነው፡፡ ምክንያቱም የኢየሱስ ማንነት ትናንትም ነገም ለዘላለም አይቀየርም ያው ነው ፡፡ ኢየሱስ ሰው ነው አምላክ አይደለም ይህ ደግሞ አይቀየርም ::

ለዛ ነው ፀሀፊው እንቅጩን ቁርርጥ አርጎ ለመናገር
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” በማለት ያስቀመጠው እንጂ ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት ነበረ .. ምናምን ለማለት አይደለም !!

አብዱልከሪም
---------------------------------------------------
ለተጨማሪ ትምህርቶች ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdulkerimcomparative

የኡስታዝ ሙሐመድ ከድርን የYoutube channel አሁኑኑ ተቀላቀሉ



2.6K viewsedited  12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ