Get Mystery Box with random crypto!

......ያለፍነው ካለነው ባይስተካከልም የምንሆነው ግን አቻ አይገኝለትም በአለመኖር ውስጥ የኖርነ | ግጥም ፍቅር ቅኔ

......ያለፍነው ካለነው ባይስተካከልም የምንሆነው ግን አቻ አይገኝለትም በአለመኖር ውስጥ የኖርነው ብዙ ሀዘን ነበር በመኖር ውስጥ የማንኖረውም ብዙ ደስታ ይኖራል ግን ሀቅ ነው እኛ ከዛም በላይ ነን