Get Mystery Box with random crypto!

የወንጌል ቀዳሚ መልእክቱ፣ 'ሥራ ' የሚል አይደለም፤ 'በክርስቶስ ተሠርቶልሃልና፣ በተሠራልህ እመን | ሕያው ቃል

የወንጌል ቀዳሚ መልእክቱ፣ "ሥራ " የሚል አይደለም፤ "በክርስቶስ ተሠርቶልሃልና፣ በተሠራልህ እመን" የሚል ነው። ይህን ያመነ ይሠራ ዘንድ የሚገባ የፍቅር ምላሽ አለው።