Get Mystery Box with random crypto!

እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም                ዘዳ 33:26 ሁሌ ተበዳይ እርሱ | ሕያው ቃል

እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
               ዘዳ 33:26

ሁሌ ተበዳይ እርሱ ተበድሎም የሚክስ እርሱ፤
ጀርባ የምንሰጠው እርሱ፥ በፍቅር የሚቀርበን እርሱ፤   
የለም ተብሎ የሚካድ እርሱ እንደ በደላችን ያልከፈለን እርሱ፤
ከህይወት ይልቅ ሞትን መርጠን የራቅነው ከርሱ ለሙት ማንነታችን ህይወት ሰጥቶ ያፈቀረን እርሱ
የረሳነው እኛ ያስታወሰን እርሱ
የገደልነው እኛ ያስነሳን እርሱ
በምርጫችን የጠፋነው እኛ በነፃ የፈለገን እርሱ
የተሸከመን እርሱ የከበደን እኛ

     ኸረ እንዳንተስ ያለ የለም። ተመስገን

ይቀላቀሉ ➙ @hiyaw_qal
ይቀላቀሉ ➙ @hiyaw_qal