Get Mystery Box with random crypto!

ያኔ መዳን [ከክርስቶስ በቀር] በሌላ በማንም የለም /የሐ4:12/ የሚለውን ሕያው እውነት የተቃወ | ሕያው ቃል

ያኔ መዳን [ከክርስቶስ በቀር] በሌላ በማንም የለም /የሐ4:12/ የሚለውን ሕያው እውነት የተቃወሙት የአይሁድ ካህናት አለቆች ናቸው። ዛሬም በዚህ ቃል የማያምንበት የሚቃወም ካለ የእነሱ አባል ወይም ተባባሪ ነው ማለት ነው ።