Get Mystery Box with random crypto!

3 ቀናት ብቻ! ልጆች በጉጉት እየጠበቁ ነው ፣ ሂላሎችም የልጆችን ጉጉት የሚመጥን ዝግጅትን እየተዘ | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

3 ቀናት ብቻ!
ልጆች በጉጉት እየጠበቁ ነው ፣ ሂላሎችም የልጆችን ጉጉት የሚመጥን ዝግጅትን እየተዘጋጁ ነው።

ሐምሌ 3 በጦርሀይሎች መኮንኖች መዝናኛ ክበብ ኢድን በደስታ እናከብራለን ፣ የሀጅ ስርአትን በተግባር በመማር ጉጉታችንን እና ኒያችንን እንጨምራለን ፣ በሚጣፍጥ የህጻናት አንደበት የነቢያትንና የሀጅ አመጣጥ ታሪክን በመስማት ለልጆች አርአያን እንጠቁማለን።

በጦርሀይሎች መኮንኖች መዝናኛ ክበብ
የመግቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ! ለወላጅ በነጻ

ይምጡ በብዙ ያተርፋሉ!


ለበለጠ መረጃ በ0970969393/0940912291 ይደውሉ
ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን