Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለ1443ተኛው የኢድ አል-አድሐ በአል በሰላም አደረስዎ ልዩ የቤተሰብ አረፋ ፌስቲቫልና ኤ | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

እንኳን ለ1443ተኛው የኢድ አል-አድሐ በአል በሰላም አደረስዎ

ልዩ የቤተሰብ አረፋ ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን በሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን!

በልዩ ዝግጅቱ
ሙሉ የሀጅ ስርዓት አርካኖችን በተግባር
ከነብዩ ኢብራሂም(ዐ.ሰ) እስከ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ያለውን ታሪክ የሚያስቃኝ ኤግዚቢሽን
የሸህ ሉቅማን ምክር ከአሸላሚ የህጻናትና የቤተሰብ ውድድሮች ጋር
በተንጣለለ ቦታ ላይ ልጆችዎ እንደልብ የሚቦርቁበት የመጫወቻ ስፍራ
የፈረስ ግልቢያ ፣ የሰርከስ ትርኢት እና ሌሎችም

የመግቢያ ዋጋ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች ጨምሮ 300 ብር ብቻ። ለወላጅ በነጻ

ትኬት ላልያዙ የእለቱ እለት በር ላይ መቁረጥ የሚችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን