Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ የአረፋ ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን በጦርሀይሎች መኮንኖች መዝናኛ ክበብ ሐምሌ 3 ከጠዋቱ 3 ሰዐት | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ልዩ የአረፋ ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን በጦርሀይሎች መኮንኖች መዝናኛ ክበብ

ሐምሌ 3 ከጠዋቱ 3 ሰዐት እስከ 12 ሰዐት

በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ ተሳታፊ መሆን ለምትፈልጉ ሁሉ ቤተል ከተቅዋ መስጂድ ወደ በግ ተራ በሚወስደው መንገድ ላይ ከኦሊቭ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ የሂላል ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ለተጨማሪ መረጃ በ0970979393/0940912291 ይደውሉ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ!