Get Mystery Box with random crypto!

ከነብዩላህ ኢብራሂም እስከ ነብዩ ሙሀመድ ድረስ ያለውን የሀጅ አመጣጥ ታሪክ በህጻናት ጣፋጭ አንደበ | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ከነብዩላህ ኢብራሂም እስከ ነብዩ ሙሀመድ ድረስ ያለውን የሀጅ አመጣጥ ታሪክ በህጻናት ጣፋጭ አንደበት ይሰሙና ልጅዎም ይማሩ ዘንድ...

በንግግር የተማሩትንና በሂወት ዘመናችን ለአንድ ጊዜ እንኳን ቢሆን ብናገኘው የምንመኘውን ሀጅ ውድ ልጅዎ የተግባር ልምምድ በማድረግ መንፈሱን ያረካ ዘንድ...

በተለያዩ መጫወቻዎች ይቦርቁና እንደ ልባቸው ይዝናኑ ዘንድ....

እሁድ ሀምሌ 03 ጦርሀይሎች መኮንኖች ክበብ ጎራ ይበሉ።
ይምጡ ብዙ ያተርፋሉ


መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!
ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን