Get Mystery Box with random crypto!

ዘጠነኛውንና አስረኛውን ቀን ትፆሙ ዘንድ እናስታውሳለን:- #ሙሐረም_እሁድ_9 መልዕክተኛው (ﷺ) | HAppy Mûslim

ዘጠነኛውንና አስረኛውን ቀን ትፆሙ ዘንድ እናስታውሳለን:-

#ሙሐረም_እሁድ_9
መልዕክተኛው (ﷺ) "አላህ ብሎ መጪው ዓመት
ከደረስን ዘጠነኛውን ቀን እንፆማለን።"
(ሶሒሕ ሙስሊም 1134)

#ሙሐረም_10_ሰኞ
መልዕክተኛው (ﷺ) "የዓሹራን ቀንን መፆም የመጪውን ዓመት ኃጢአት ያስምራል ብዬ ከአላህ እከጅላለሁ።" ብለዋል
(ሶሒሕ ሙስሊም 1162)

አላህ ከሚጠቀሙት ያድርገን!
@heppymuslim29