Get Mystery Box with random crypto!

* የቲም ሆነው ተወለዱ፣ ትንሽ ሆነው እናታቸዉን በሞት አጡ። * በቅብብሎሽ በቅርብ ዘመዶቻቸው ቤት | HAppy Mûslim

* የቲም ሆነው ተወለዱ፣ ትንሽ ሆነው እናታቸዉን በሞት አጡ።
* በቅብብሎሽ በቅርብ ዘመዶቻቸው ቤት አደጉ።
* ኑሮን ለማሸነፍ ከእረኝነት እስከ ንግድ ሥራ አገልጋይነት ላይ ተሰማሩ።
* በ40 ዓመታቸው ነቢይነትን ተቀበሉ።
* በ53 ዓመታቸው ከመካ ወደ መዲና ተሰደዱ።
* በ61 ዓመታቸው በድል መካ ገቡ።
* በ63 ዓመታቸው ዓለምን ከመሠናበታቸው በፊት ዓለምን በኢስላም ብርሃን አበሩ።
* ይህ ሁሉ የሆነው በ23 ዓመታት ዉስጥ ብቻ ነበር።

እነሆ ዛሬ 1444 የስደት ዓመታቸው ላይ ነው።
የአላህ እዝነት እና ሰላም በርሳቸው ላይ ይስፈን።

የኢማን፣ የአማን፣ የበረካ ወርና ዓመት ይሁንልን።
@heppymuslim29