Get Mystery Box with random crypto!

اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد @heppymuslim29 | HAppy Mûslim

<<ድህነት ከተጫነህ፣ ችግር ከከበበህ፣ ማጣት ከወረረህ ሰለዋት አብዛ! ስስታምነት ከተጠናወተህ፣ እያለህ ማካፈል ከተሳነህ፣ ራስ ወዳድና ለመስጠት እጅህ የተሳሰረ ከሆነብህ ሰለዋትን አብዛት። ሰለዋት ድህነትን ያስወግዳል፡ ከስስታምነት ያጠራልና!!>>

اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا ومولانا محمد

@heppymuslim29