Get Mystery Box with random crypto!

'እስከ አሁን በደረስን መረጃ መስረት ሆሮጉዱሩ ወለጋ አሙሩ ወረዳ አገምሳ ከተማ ትናንት ከማለዳ ጀ | Heni Z Man (Qoricha Buda)

"እስከ አሁን በደረስን መረጃ መስረት ሆሮጉዱሩ ወለጋ አሙሩ ወረዳ አገምሳ ከተማ ትናንት ከማለዳ ጀምሮ የአማራ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ የ87 ሰዎች ሬሳ ተገኝቷል, ብዙዎች የት እንደደረሱ አይታወቅም; 40 ጉዳት የደረስባቸው ስዎች ምንም ህክምና ሳያገኙ አሉ, ወደ 15,000 የሚሆኑት ተፍናቅለዋል:: ስለ እነዚህ ንፁሃን በፖርላማ ላይ የሚያለቅስ የለም..ስለ እነዚህ ንፁሃን ዜጎች ጥቁር የሚለብሱ አርቲስቶች የሉም...ስለ እነዚህ ንፁሃን ዜጎች ሚድያው ቀንና ለሊት አይዘግብም.....ስለ እነዚህ ንፅሃን ዜጎች መግልጫ የሚስጥ የፖለቲካ ፖርቲ የለም.....ስለ እነዚህ ንፁሃን ዜጎች ምርመራ የሚያደርግ የስብአዊ መብት ኮሚሽን የለም....ስለ እነዚህ ንፁሃን ዜጎች የሚናገሩ አክትቨስቶች ወይም የስብአዊ መብት ተሟጋች ነኝ ባይ የለም...
ምክንያቱን እነዚህ ስዎች የተሳሳተ ቋንቋ (wrong language) የሚናገሩ , ከተሳሳተ ብሄር የተወለዱ በተሳሳተ ቦታ የሚኖሩ ናቸው":::

እግዚአብሔር ግን ይፍርዳል!!
ቄስ ተመስገን መንገሻ