Get Mystery Box with random crypto!

=> ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን ☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል ምክንያቱም ልብህ ካ | °•°ቢስሚከ ነህያ °•°

=> ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን
☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል ይረዳሀል
ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ
ለሱ ቅርብ ናትና።
=> ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣሀውን
☞ ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ
ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው
ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና።

@HAYAttuna

JOIN