Get Mystery Box with random crypto!

ደስተኛ ህይወት/Happy Life

የቴሌግራም ቻናል አርማ happy_life44 — ደስተኛ ህይወት/Happy Life
የቴሌግራም ቻናል አርማ happy_life44 — ደስተኛ ህይወት/Happy Life
የሰርጥ አድራሻ: @happy_life44
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.84K
የሰርጥ መግለጫ

ሰዎች በስልጠና ብቻ በራሳቸው የሚተማመኑ እራሳቸውን ቀይረው ከራሳቸው አልፈው ለሀገራቸው የሚተርፉ እንዲሁም ደስተኛ ህይወት እንዲኖሩ ማሳየትና ማስቻል።
በቻናላችን ሰዎች በስልጠና እራሳቸው ላይ ከቀየሮቸው ነገሮች ሼር እንደራረጋለን ወዳጅ ዘመዶን በመጋበዝ የዚህ መልካም ሀሳብ ደጋፊ ይሁኑ።
@Happy_life44

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-31 22:47:07 መንቃት ማለት ከእንቅልፍ መነሳት ማለት አይደለም። ንቁ መሆን ማለት የምንኖርለትን አላማ በማወቅ፣ የስኬትን ትርጉም በማስቀመጥ፣ አሁን ላይ ጀምሮ ወደፉት መጉዋዝን ይጠይቃል።

እኛ አለምን ለመቀየር ቆርጠን ተነስተናል እናንተስ?

@Happy_life44
2.3K viewsedited  19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 23:14:24 ይበቃል!

በቃኝ ማለት መጀመር አለብን ! ከዛሬ ጀምሮ መቸገር ፣ መፍራት ፣ ማጣት ፣ መጨነቅ በህይወቴ ውስጥ አይኖሩም የሚገባኝን ጥሩ ህይወት መኖር እጀምራለው ! ከዚህ በኋላ መቆም የሚባል ነገር የለም ፣ ወደፊት እራመዳለው መሰናክሎቼን በሙሉ አውጥቼ እጥላቸዋለው እጅ አልሰጥም ማለት መጀመር አለብን እስከመቼ የማትፈልጊውን ህይወት ትመሪያለሽ? ስለዚህ መንገድሽን አስተካክዪ ራስሽን ፈትሺ እናም በቃኝ በይ እና አዲስ ህይወት ጀምሪ!

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግዎን አይዘንጉ።

@Happy_life44
2.2K viewsedited  20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 22:42:40 #አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው

•ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ

•ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ::

•ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ።

•ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ።

•ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ።

ከተመቻችሁ ሼር ማድረግዎን አይዘንጉ።

 
@Happy_life44
          
2.5K views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 22:51:25 አንድ የዉሸት ቃል አለ፣ ደካሞች እራሳቸዉን እንዲ ሲሉ ይዋሻሉ "ያ ቢሁን ወይም ያንን ባገኝ ኑሮ …. ደስተኛ እሆን ነበር!...." ይላሉ፣ ደስተኛ ለመሆን ሀብታም መሆን አይጠበቅብህም፣ ባለችህ ትንሽ ነገር ደስተኛ ልትሆን ትችላለህ። ቆም ብለህ ያለህን ነገር እስኪ በምናብህ አስታውስ-----

መልካም ጊዜ
@Happy_life44
1.6K views19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 21:39:50 "ትንንሽ ሀሳቦች ሁሌም ትንንሽ ናቸው ግን የትልቁን ቦታ ይይዛሉ" ይለናል አዘርግ የተባለ ደራሲ። ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ብሎ ከማሰብ በላይ ምን ትንሽ ሀሳብ አለ?

በዚህ አለም አንድ ነገር አትርሳ ዋናው አንተን ደስ የሚልህ ወንጀል ወይ መጥፎ ተግባር አይሁን እንጂ.....የምትሰራው የምትማረው አንተን ደስተኛ የሚያደርግህ ነገር ከሆነ እኮ ትልቅ ሀሳብ ነው! በትንሽ ሀሳብ አትጠመድ፤ አለዛ የትም አትደርስም!

አስደሳች ምሽት
@Happy_life44
2.7K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 18:48:03 ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ከንቱ የለም! ሁሉም ሰው በተመሳሳይ ነገር አይደሰትም እኮ ፤ በተለያየ ነገር ለሚደሰቱ ሰዎች ስንል ደግሞ እኛ እንደ ወረቀት መተታጠፍ የለብንም።

ምን እናርግ ታዲያ ? ህሊናችን የሚነግረንን አይምሮአችን የሚያዘንን ልባችንን በደስታ የሚቀበለውን ብቻ መርጦ ማድረግ፤ ያኔ ሰዎች ቢደሰቱም ባይደሰቱም ህሊናችን ግን ምን ነካህ እያለ አያስጨንቀንም። ለህሊናው እንደሚታመን ሰው ሰላም የከበበው የለም!

ሰላማዊ ምሽት ተመኘንላችሁ

@Happy_life44
2.9K views15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 17:13:27 ሰዎች ልብህን ሊሰብሩት ሊያስከፉህ ሊያስቀይሙህ ይችላሉ፤ ታግሰህ ካለፍካቸው ፍቅር ገብቶሀል ማለት ነው። ፍቅር የገባውሰው ይቅር ይላል እንጂ እድሉን ሲያገኝ አይበቀልም፤ ከተበቀለ ደግሞ መቼም ሰላም አይሰማውም።

ወዳጄ በፍቅር ካላመንክ ትለፋለህ የትም አትደርስም! ታገኛለህ አትረካም! ትዘራለህ አታጭድም! ብታጭድም አንተ አትበላውም! ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል!

ፍቅር የሞላበት ጊዜ ተመኘንላችሁ
@Happy_life44
3.1K views14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-26 21:12:25 "እኔ ታላቅ ነኝ!" ያልኩት መሆኔን ከማረጋገጤ በፊት ነው ይለናል ታላቁ ቦክሰኛ መሀመድ አሊ። ለራሳችን የምንሰጠው ቦታ ወሳኝ ነው!

ደጋግመን ለራሳችን የነገርነውን አይምሮአችን ይቀበልና እሱን መልሶ ይሰጠናል። 'እኔ ፈሪ ነኝ፣ በራስ መተማመን የለኝም' እያለ ለራሱ የሚናገር ሰው አይምሮው 'አዎ ልክ ነህ' እያለ መልሶ ያስተጋባና መቼም የማይለቅ የበታችነት እንዲሰማው ያደርገዋል። ስለዚህ ለራሳችን ምርጥ ምርጡን መንገር አንርሳ!

የሚያምር ምሽት ተመኘንላችሁ

@Happy_life44
3.3K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 09:17:04
በቅርብ ቀን ልንመጣ ነው

ዱራሜ ያላችሁ ቤተሰቦች ለመመዝገብ
0985158551 በቀጥታ ስልክ ይደውሉ።
3.0K views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ