#አስተውል_ይሄ_እውነታ_ነው •ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ! ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ •ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ! ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ:: •ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም ! በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ። •ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ! ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ። •ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ! ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ። ከተመቻችሁ ሼር ማድረግዎን አይዘንጉ። @Happy_life44 2.5K views19:42