Get Mystery Box with random crypto!

'ትንንሽ ሀሳቦች ሁሌም ትንንሽ ናቸው ግን የትልቁን ቦታ ይይዛሉ' ይለናል አዘርግ የተባለ ደራሲ። | ደስተኛ ህይወት/Happy Life

"ትንንሽ ሀሳቦች ሁሌም ትንንሽ ናቸው ግን የትልቁን ቦታ ይይዛሉ" ይለናል አዘርግ የተባለ ደራሲ። ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ብሎ ከማሰብ በላይ ምን ትንሽ ሀሳብ አለ?

በዚህ አለም አንድ ነገር አትርሳ ዋናው አንተን ደስ የሚልህ ወንጀል ወይ መጥፎ ተግባር አይሁን እንጂ.....የምትሰራው የምትማረው አንተን ደስተኛ የሚያደርግህ ነገር ከሆነ እኮ ትልቅ ሀሳብ ነው! በትንሽ ሀሳብ አትጠመድ፤ አለዛ የትም አትደርስም!

አስደሳች ምሽት
@Happy_life44