Get Mystery Box with random crypto!

(እኛ) ለካብነው ፍቅራችን አመል እያከፋን፤ ለቆለልነው እምነት | አብርሃም ፍቅሬ (የቅዳስ ልጅ)

(እኛ)

ለካብነው ፍቅራችን
አመል እያከፋን፤
ለቆለልነው እምነት
እልህ እያጋፋን፤
ለልብ ኪዳናችን
በጣም ተንቦራቆ
እውነት እየሰፋን፤
እንኳን መፈቃቀር
መጣላቱም ጠፋን!


አብርሃም ፍቅሬ
(የቅዳስ ልጅ)

@HAKiKA1
@HAKiKA1