Get Mystery Box with random crypto!

ሳቅ እና ፈታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hageregna1 — ሳቅ እና ፈታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hageregna1 — ሳቅ እና ፈታ
የሰርጥ አድራሻ: @hageregna1
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.23K
የሰርጥ መግለጫ

በማሳቅ የተካነው ብቸኛው ሀገረኛው❶ ቻናል
#ምርጥ👌አዳዲስ ቀልዶች
◦●◎○ የSuperፈታ MEME😎
◦◉◎○ Voice and Video funny
To Cross ○◎○◎ @akbe86

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-07 06:08:16
255 views03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 06:08:12
252 views03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 08:40:56
285 views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 19:16:12 ፋሲሎች ከጊዮርጊስ ቢጋጠሞ ለጊዮርጊሶች ይለቃሉ... እናሲዝ


@hageregna1
395 viewsedited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:20:32 እናት ልጇን:- እኔና አባትሽ ከተለያየን ከማን ጋር ነው የምትኖሪው ብላ ብጠይቃት...

#ልጅ :-እሺ ዋይፋው ከማን ጋር ነው የሚሆነው
@hageregna1
524 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:18:28 ወንድሜ ቢራና ድራፍት ከሚያጣጡህጋ አሸሸ ገዳሜ ስትል ውሃ አጣጭህን እንዳታጣ !!

@hageregna1
452 views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 07:18:00 ማታ መሽቶብኝ ወደ ቤት ስገባ

አባቴ ፥ የት ነበርክ?

እኔ ፥ ጓደኛዬ ጋር

በፊት ለፊቴ 10 ጓደኞቼ ጋር ደወለና

4ቱ ስልክ አንስተው አዎ እዚህ ነበር

2ቱ አሁን ወጣ

3ቱ አለ እያጠና ነው ስልኩን ልስጠው?

1ዱ ከሁሉም ይባስ ብሎ በእኔ ድምፅ "ሄሎ አባዬ ፈለከኝ?"

@hageregna1
527 views04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 07:16:16 ሴቶች ልብስ ስታጥቡ ኪሳችን ውስጥ ብር ስታገኙ ዝም እንደምትሉት
.
.
.
ለምን ኮንዶም ስታገኙ ዝም አትሉም

@hageregna1
421 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 07:14:28 አንድን ሴት ከወደድካት በሥነ-ስርዓት ንገራት ፎቶ ስትፖስት እየጠበክ... wow wow wow ዋው ዋው ዋው አትበል...

ወንድሜ አንተ እኮ የመንደር ውሻ አይደለህም
@hageregna1
387 views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 07:13:37
379 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ