Get Mystery Box with random crypto!

ሳቅ እና ፈታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hageregna1 — ሳቅ እና ፈታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hageregna1 — ሳቅ እና ፈታ
የሰርጥ አድራሻ: @hageregna1
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.23K
የሰርጥ መግለጫ

በማሳቅ የተካነው ብቸኛው ሀገረኛው❶ ቻናል
#ምርጥ👌አዳዲስ ቀልዶች
◦●◎○ የSuperፈታ MEME😎
◦◉◎○ Voice and Video funny
To Cross ○◎○◎ @akbe86

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-24 21:11:28 ቅዳሜ የሚለውን ቢራ ሀሙስ ቀን ስትጠጣው አስበው
.
.
.
#የተበረዘ ነው የሚመስለኝ
@hageregna1
286 views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 12:53:00 https://t.me/joinchat/RAzXxWK9WX0l4YUX
289 views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 09:37:56 በጣም ያማረበት ወንድ መንገድ ላይ ስታዩ አትገረሙ...

ማስጥሩ #ያላገባ ስለሆነ ነው
@hageregna1
291 views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 08:04:24 በጥዋቱ ደውዬ ቁርስ ልጋብዝሽ ስላት አሁን ገና ተጋበዝኩ አላለችም።
.
.
በቃ እንደዚች ልጅ ነው ፆም መፍታት
@hageregna1
283 views05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:59:27 ማንችስተር ሲያሸንፍ አርሴናል ይደነግጣል ያልከኝ ልጅ
.
.
ይህ ሚዛናዊ ንግግር አይደለም ተው
@hageregna1
281 viewsedited  04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:05:37
280 views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:05:37
353 views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 07:05:26
244 views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 22:25:56 ፆም ለመፍታት ምን ያስፈልጋል ብዬ ስጠይቀው
.
.
.
#ካቻቢቴ አላለም

ሼር and like
@hageregna1
401 views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 22:22:48 እኔኮ የቻናሉ አባላት ወዴት እየሄዱ ነዉ የሚቀንሱት ብዬ ስጨነቅ ነበር ዛሬ ባደረኩት ጥናት መሰረት በሳቅ እየሞቱ እንደቀነሱ ተረድቻለሁ

@hageregna1
260 views19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ