Get Mystery Box with random crypto!

ሳቅ እና ፈታ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hageregna1 — ሳቅ እና ፈታ
የቴሌግራም ቻናል አርማ hageregna1 — ሳቅ እና ፈታ
የሰርጥ አድራሻ: @hageregna1
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.23K
የሰርጥ መግለጫ

በማሳቅ የተካነው ብቸኛው ሀገረኛው❶ ቻናል
#ምርጥ👌አዳዲስ ቀልዶች
◦●◎○ የSuperፈታ MEME😎
◦◉◎○ Voice and Video funny
To Cross ○◎○◎ @akbe86

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-11 07:03:19
@hageregna1
103 viewsedited  04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:05:33 የኔ ዉድ Junior ላይ መኪና ገዛለው ብዬሽ አልነበር? ይሄው ዛሬ አዲሷን መኪና ገዝቼ አምጥቼያለው።
.
.
.
እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እራሳችን ብቻ ነው ልብሳችንን የምንሰፋው

ኧረ ስቆ ዝም አይነፋም
ሼር @hageregna1
206 views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:56:33 ከጓደኛዬ ጋር ቢራ እየጠጣን "ባክህ ሰሞኑ የጠበስኳት ቸከስ አለቺኝ ፤ ልጥራት እና ላሳድራት" ብሎ ስልክ ደውሎ ጠራት
.
.
.
ስትመጣ ለካ የኔዋ ጉድ ነች።
@hageregna1
202 views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:30:22

ፉክክራችን ከማን ጋር መሆን አለበት?

ሼር እያደረጋችሁ @hageregna1
243 viewsedited  17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 07:07:08
Join እያላችሁ

@hageregna1
217 views04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:48:24
ይህን ሁኔታ የቀን ስም ስጡት እስኪ
ከሰኞ እስከ እሁድ ካሉት ቀናት ውስጥ የትኛው ቀን ይሆን ሰይሙ
275 views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:41:32 ሃይለየሱስ ፈይሳ
ይቅር ብያለው

Join us :
https://t.me/joinchat/AAAAAEuhwoF_I4PGdIkuCw
◦◦✧◦◦✣ ✣◦◦✧◦◦
ሼር
191 viewsedited  03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 06:26:44 በጠዋት ስልክ ደውላልኝ ቀስቅሳኝ... ዉዴ ይቅርታ ከረበሽኩክ በጣም እኮ ስለናፈከኝ ነው አትልም
.
.
.
#ከአጠገቤ_ተኝታ_አድራ_እኮ_ነው
@hageregna1
231 views03:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 06:22:45 ሁለት ወልዳ ሶስተኛ አርግዛ ምን ብትል...
.
.
#አፍቅሮ_ማልቀስ_አማረኝ

Share & Join
@hageregna1
222 views03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 06:15:28 እስኪ እናትህ እና አባትህ መሀል ተኝተክ ጥዋት ስትነቃ እራስህን ዳር ያገኘህ?
@hageregna1
219 views03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ