Get Mystery Box with random crypto!

አንጋፋው ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅ እና ተዋናይ ሰለሞን አለሙ ፈለቀ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። | ሐበሻ ጣዕም/Habesha Taem

አንጋፋው ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅ እና ተዋናይ ሰለሞን አለሙ ፈለቀ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

በ"አብዬ ዘርጋው" የሬዲዮ ድራማ ይበልጥ የሚታወቀው ሰለሞን አለሙ በ5 ቋንቋዎች ከ500 በላይ የሬዲዮ ድራማዎችን፣ የመድረክ ቴአትሮችን እና መነባንቦችን ሰርቷል።ለአብነትም ከዳንኪራው ጀርባ፣ ፍራሽ ሜዳ፣ ገመዱ እና አዙሪትን የመሳሱሉ ተወዳጅ ሥራዎች አበርክቷል።

በኢትዮጵያ ሬዲዮ ታሪክ በተለይ ከ1975 እስከ 1980 ገናና ሥራዎችን ያበረከተበት ወርቃማ ዘመኑ ነበር።እንደኢብኮ ዘገባ ሰለሞን በቅርቡ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ሌሊቱን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።