Get Mystery Box with random crypto!

ትልቅ ተግባር ነው የቀቤና ልዩ ወረዳ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ፅ/ቤት ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በ | Habib Kedir

ትልቅ ተግባር ነው
የቀቤና ልዩ ወረዳ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ፅ/ቤት ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በትብብር ያሰሩት የኦዶ ቤራና የፍቃዶ ቀበሌ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዛሬ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
***
ፕሮጀክቶች ተጀምረው ደብዛቸው በሚጠፋበት ዞን ይህን በትጋት እውን ያደረጋችሁ የልዩ ወረዳው ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ፅ/ቤት በተለይም ኡስማን ጁሀር ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት ክብርና ምስጋና ይገባችኋል።
***