Get Mystery Box with random crypto!

ጥላቻ 4 በሰሜን አሜሪካ *** አላዋቂነት @ its Pick ሙሁራኑ ከስልጤና ከሀድያ አልፈው የደቡ | Habib Kedir

ጥላቻ 4 በሰሜን አሜሪካ
***
አላዋቂነት @ its Pick
ሙሁራኑ ከስልጤና ከሀድያ አልፈው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችን ዘልፈዋል።
"56ቱ ብሔረሰቦች ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ሸፍጥ ሰርተዋል፣ ምክንያቱም በአዲስ አበባ ጉራጌ የሚያገኘውን አንድ አምስተኛ ስልጣን ለመሻማት አስበው ነው" አአላሉም።
እድሜና ጤና ከሰጠን የማንሰማው ጉድ የለም
ሁሉንም ጎንትሎ ከማን ጋር እንደሚኖሩ ፈጣሪ ይወቀው
***
አላዊቂነታቸውን አደባባይ ላወጣልን ዋቃ ገለታ ይድረሰው
አሁን እያደረጉት ያለው የጥላቻ ቅስቀሳ ከጉራጌ ዞን ነፃ ለመውጣት እየታገሉ ላሉት እንደ ቀቤና፣ ማረቆና ወለኔ ላሉ ብሔረሰቦች ሰርግና ምላሽ ነው።
መሰሪነታቸውን ሌላው እንዲረዳ ያደረገ ተግባር በመሆኑ ፖለቲካሊ አድቫንቴጁ ብዙ ነው።
ይህን ዶክመንተሪ መንግስትም በዞኑ ለሚፈጠር ቀውስ፣ ተጠያቂዎችን ለመለየትና መንስዔውን ለማወቅ ይጠቀምበታል ብዬ አምናለሁ።
አጭር ነው ጥላቻውን ስሙት
ህዝቤ ግን ሴራውን እየነቃህ
***
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
#የቀቤና_ልዩ_ወረዳ
#የማረቆ_ልዩ_ወረዳ
#ወለኔ_ብሔረሰብ

ቴሌግራም https://t.me/Habib_Kedir