Get Mystery Box with random crypto!

ጥላቻ 3 ሰሜን አሜሪካ *** ሙሁራኑ 'ማረቆዎች መስቃን ላይ ችግር እየፈጠሩ ያሉት በሀድያና በስል | Habib Kedir

ጥላቻ 3 ሰሜን አሜሪካ
***
ሙሁራኑ "ማረቆዎች መስቃን ላይ ችግር እየፈጠሩ ያሉት በሀድያና በስልጤዎች እስፖንሰር ነው" አላሉም?
ወይ ጉድ፣ ምንድነው አጭሰው የገቡት እነዚህ ሰዎች?
ማረቆ የትኛው ችግር ነው የፈጠረው፣ አጎቶቼ ሁለቴ ያሳምሙናል፣ መጀመርያ ያፈናቅሉናል፣ ያሳድዱናል፣ መሬታችንን ይዘርፋሉ፣ ያስሩናል፣ ይገድሉናል ቀጥሎ በደላቸውን፣ ጥፋታቸውን መልሰው ለኛው ያሸክሙናል።
***
እንግዲህ ይህ ተራ የፌስቡክ ወይም የሶሻል ሚድያ ወሬ ቢሆን እዚህ አላመጣውም
የሙሁራን መድረክና ጥናት ነው ተብሏል
በሚስጥርም ይያዝ ተብሎ ተነግሯል
ማረቆ፣ ቀቤና ቁርጣችሁን እወቁ
የፌክ አካውንቶች ሽለላና ፉከራ ለካ የሚመራው በሙሁር ተብዬው ነው። በጣም የሚገርመው እንዲህ ቤት ዘግተው የሚያወሩት በሙሉ ውሸት መሆኑ ነው።
አንድም እውነት የለውም።
***
ቀቤናና ማረቆ መብታቸውን ለማስከበር ቆርጠው ሲነሱ ወደ ስልጤና ወደ ሀድያ ማማተር ከጥላቻም በላይ ጥላቻ ሲሆን በዚህ ልክ ትዝብት ውስጥ መውደቅ ለጉራጌ ማህበረሰብም ጠቃሚው አይደለም።
ወደ ውስጥ መመልከት እንጂ እራስን ፍፁም አድርጎ መሳል ስህተት ነው።
ቀቤና ማረቆ የተደገሰልህ ከባዱ ነው፣ አንተ ግን ለጥ ብለህ ተኝተሃል። አሁን በዚህ መልኩ የተዘራው ጥላቻ መሬት ሲያወርዱት በቅርቡ እየዬ ትላለህ፣ #ህዝቤ_ንቃ።
***
ዛሬ ስልጤና ሀድያ ናቸው ብለው የሚፈርጁን በህዝቡ አዕምሮ ዝምድና እንደሌለንና በጥላቻ እንድንታይ ነው፣ ጦርነት ወረቀት ላይ ነው የሚጀመረው።

መሰሪዋ ዚያዳ ሀገር አቆራርጣ አሜሪካ ተገኝታ ጥላቻ የምትዘራው እቁብ ወይም እድር ለመሰብሰብ ከመሰለህ ተሳስተሀል፣ ልታስፈጅህ እያሴረች መሆኑን ተገንዘብ።
ቀቤና ልዩ ወረዳ
ማረቆ ልዩ ወረዳ