Get Mystery Box with random crypto!

ጥላቻ 2 በሰሜን አሜሪካ *** ወይዘሮ ዚያዳ ስሟት በጣም ያሳዝናል ሰው የለም ወላሂ ጥላቻ ለመዝራ | Habib Kedir

ጥላቻ 2 በሰሜን አሜሪካ
***
ወይዘሮ ዚያዳ ስሟት በጣም ያሳዝናል
ሰው የለም ወላሂ
ጥላቻ ለመዝራት አሜሪካ ድረስ?
በቀቤና ላይ ይህን ሁሉ ቂም ቋጥራ አብሮነት አንድነት ስታስመስል ነበር።
ጉድ ነው
ምን አለች?
- ቀቤና "ገስት ሀውስ ወሰዱብን" በቀቤና ወረዳ ፍቃዶ የሚገኘውን ቤተ መንግስት ማለቷ ነው።
- "ወልቂጤ ድንበር የላትም"
- "ማካለል ከለከሉን"
- "የወልቂጤ ህዝብ አንድ ቆጣሪ ለማስገባት ሀድያ ሆስዕና ድረስ ይሄዳል" ቅጥፈት።
- "ሀድያ 9 ዲስትሪክት አለው"
- "ልዩ ሀይሉ የከምባታ፣ የሀድያ፣ የሲዳማ ነው" አላለችም?
በዚህ እድሜ ውሸት።
***
ስለ ሚሰደደው ቀቤና፣ ስራ አጥ ስለ ሆነው ወጣት፣ ስለ ተፈናቀለው ገበሬ፣ ስለሚሞተው ቀቤና አያገባትም አይደል?

እንዲያው ምን አይነት ነገር ነው የገጠመን ጎበዝ?
ከዝች መሰሪ ሴትዮ ጋር አንድነት ሀይል ነው የምትለኝ፣ ያልነቃህ ቀቤና ንቃ፣ የተኛህ ቀቤና ተነስ፣ የተደገሰልህ ከባዱ ነው። ዛሬ በሙሁራን መድረክ የተዘራው ጥላቻና የተበዳይነት ቅስቀሳ ነገ ዘር ወደማጥፋት አለመሸጋገሩን እርግጠኛ አይደለሁም።
***
ቀቤና ልዩ ወረዳ
ቴሌግራም https://t.me/Habib_Kedir