Get Mystery Box with random crypto!

#ተቀበል___1 ፋራ ነህ አለቺኝ እሷን ብሎ አራዳ አቃታለውኮ ኮንጎ ጫማ አድርጋ #ተቀበል__ | አቦ እንሳቅበት😂😂

#ተቀበል___1
ፋራ ነህ አለቺኝ እሷን ብሎ አራዳ
አቃታለውኮ ኮንጎ ጫማ አድርጋ

#ተቀበል___2
ቦቲህን አውልቀህ ብትመስል አራዳ እኔም አውቀሀለው ከብት ስትነዳ