Get Mystery Box with random crypto!

ከኔ መኖሪያ አጠገብ ተከራይ የሆኑት ባለትዳሮች በተጣሉ ቁጥር ላገላግል ሄጄ እራት በልቼ የምመለሰው | አቦ እንሳቅበት😂😂

ከኔ መኖሪያ አጠገብ ተከራይ የሆኑት ባለትዳሮች በተጣሉ ቁጥር ላገላግል ሄጄ እራት በልቼ የምመለሰው ነገር ተስማምቶኛል...  #የሚል_Post_ስር

#ኮማች_1፦ የፀባቸው ምንስኤ አንተ እንደሆንክ መገመት ነበረባቸው

#ኮማች_2፦ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን አንተ ብታስታርቅ አሰብ ወደብን በልተህ ትመለስ ነበር