Get Mystery Box with random crypto!

🇪🇹ሀበሻ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ🇪🇹📡

የቴሌግራም ቻናል አርማ habesha_dish — 🇪🇹ሀበሻ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ🇪🇹📡
የቴሌግራም ቻናል አርማ habesha_dish — 🇪🇹ሀበሻ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ🇪🇹📡
የሰርጥ አድራሻ: @habesha_dish
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.57K
የሰርጥ መግለጫ

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ
🔴 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔵የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል
🔴የፈለጉትን ቻናል biss key ያገኙበታል
🔵 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ።

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-08 08:25:30
መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!

Walta 2 TV (AfroNews)

11605 Hor 45000

---------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
---------------------------------------------
Inbox Us Admin @Welcome_1234
Join @HABESHA_DISH
Call +251954893869
1.5K views𝗣.𝗜.𝗠.𝗣 , edited  05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:35:35 ሀበሻ የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ pinned «መጪውን የውጪ ሀገራት የኳስ ጨዋታዎችን ብሎም የተለያዩ የመዝናኛ ቻናሎችን ለመመልከት Server እና IPTV ለጨረሰባችሁ እና ለማስሞላት ከፈለጋችሁ በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታችሁ ማስሞላት ይችላሉ። በTelegram @Welcome_1234 ላይ Inbox ያድርጉልን። የዋጋ ዝርዝር - • Gshare or superbolt iks የ6 ወር - 300 ብር • Gshare or superbolt iks…»
05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:33:31 መጪውን የውጪ ሀገራት የኳስ ጨዋታዎችን ብሎም የተለያዩ የመዝናኛ ቻናሎችን ለመመልከት Server እና IPTV ለጨረሰባችሁ እና ለማስሞላት ከፈለጋችሁ በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታችሁ ማስሞላት ይችላሉ።

በTelegram @Welcome_1234 ላይ Inbox ያድርጉልን።

የዋጋ ዝርዝር -
• Gshare or superbolt iks የ6 ወር - 300 ብር
• Gshare or superbolt iks የ12 ወር - 500 ብር
• EVISSION IPTV - 350 የ6 ወር
• EVISSION IPTV - 500 ብር የዓመት
• EVISSION IPTV ለAndroid - 600 ብር የ1 ዓመት።
• MYHD IPTV የ1 ዓመት - 700 ብር

ትክክለኛ የኛ የባንክ ቁጥሮች ናቸው።
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
Nigid Bank (CBE)
1000342332367
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
71498913(አቢሲኒያ ባንክ)

ስላመናችሁን እናመሰግናለን። ከአመት አመት አብራችሁን ስለሆናችሁ እኛም አብረናችሁ ነን።
---------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
---------------------------------------------
Inbox Us Admin @Welcome_1234
Join @HABESHA_DISH
Call +251954893869
1.9K viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , edited  05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:29:43
ETV Language በHD የምስል ጥራት መቷል በሪሞታችሁ ብቻ Scan በማረግ ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ።
11605|H|45000
---------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
---------------------------------------------
Inbox Us Admin @Welcome_1234
Join @HABESHA_DISH
Call +251954893869
2.3K viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , edited  06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 19:57:37 Super Gshare ወይም Gshare plus እና EVISION IPTV ማስሞላት ምትፈልጉ ብር በመላክ ወይንም በሞባይል ባንኪንክ ብር በማስተላለፍ መግዛት ትችላላችሁ።

ደረሰኙን በ screenshot መላካችሁን እንዳትረሱ!!
=================================
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
Nigid Bank (CBE)
1000342332367
ስም - ተመስገን ተስፋዬ
71498913(አቢሲኒያ ባንክ)
---------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
-----------------------------------------------------------------
Inbox Us Admin @Welcome_1234
Join @HABESHA_DISH
Call +251954893869
1.8K viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 20:53:51 ይሔ የ አዲስ ሶፍትዌር
ለREALSTAR RS-1010 እና RS5050 የሚሆን አዲስ Software
What's New
Add Tiktok App (በረሲቨራችሁ Tiktok ከፍታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል)
Add ChMax (የቻናሎች ሎጎ እንዲያሳዩ ተደርጓል).

ይህንን Software ለመጫን በቅድሚያ ለሁለቱም ሞዴሎች የሚሆነውን የመሸጋገሪያ V2.31 Software መጫን አለባችሁ
https://t.me/realstar_ethio
https://t.me/realstar_ethio
1.8K viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , edited  17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 20:53:45 አዲስ Software
ለKING STAR KS 7060
ለKING STAR KS 8070
ለKING STAR KS 9080

What's New

የTikTok App ተካቶበታል (ይሄንን Software ከጫናቹ በዋላ ሪሞታቹ ላይ App የሚለዉን በመጫን TikTok መጠቀም ትችላላችሁ።

CHMax UI ተካቷል (የቻናሎችን Logo ያወጣላቿ
Fixed some bugs
https://t.me/Kingstare_ethio
https://t.me/Kingstare_ethio
1.5K viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 20:53:40 ይሔ የ አዲስ ሶፍትዌር
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Add Tiktok App (በረሲቨራችሁ Tiktok ከፍታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል)
Add ChMax (የቻናሎች ሎጎ እንዲያሳዩ ተደርጓል
ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።

https://t.me/Goldstar_ethio
https://t.me/Goldstar_ethio
1.3K viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 20:53:34 ይሔ የ አዲስ ሶፍትዌር
ለKINGSTAR-99HD PRIME
Fixed IKS & Apollo
Improved CHMax UI
Added EPG Net audio
Fixed some bugs
√CHMax UI ላይ ቻናሎችን ከለር መቀያየር ትችላላችሁ።
√Net Audio ላይ EPG ማየት ትችላላችሁ።
√አዲሱ CHMax UI ላይ ቻናሎችን በ10/10 ለመቀየር በ Page +/- ነበረ አሁን አቅጣጫ <> መጠቀም ትችላላችሁ።
https://t.me/Kingstare_ethio
https://t.me/Kingstare_ethio
1.2K viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 10:31:21
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አጓጊ ጨዋታዎች አሁንም ቀጥለዋል!

መከላከያ ሃዋሳ ከነማ

Live on Supersport Football

ቀጥታ በ E - vision iptv

ኮድ ማስሞላት ካሰብ ከኛ የ6ወር እና የ1አመት በአሪፍ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ።

---------------------------------------------------------
ተሜ ዲሽ
---------------------------------------------------------
Inbox Us Admin @Welcome_1234
Join @HABESHA_DISH
Call +251954893869
2.5K viewsተሜ 𝗖𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿 𝗰𝗮𝗿𝗲 , 07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ