2022-07-10 07:37:36
2022/23 የውድድር አመት ከአንድ ወር በኋላ ይጀምራል ዝግጁ ናችው
ዘንድሮም እንደ አምናው በነፃ የሁሉንም ሊጎች የኳስ ጨዋታ ሲያስተላልፍ የነበረው YES sport(Amos package) ዘንድሮም ዝግጁ ነው
በተጨማሪም ከታች እንደምታዩት ከኳስ ባሻገር የፊልም ፣ የዶክመንተሪ ፣ የሙዚቃ ፣ የህፃናት እና የዜና የመሳሰሉትን ይዟል
ቻናሎቹ በማንኛውም HD ሪሲቨር እና በ2G የኔትወርክ ፍጥነት መስራታቸው ከምን በላይ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።
እንደ ዲሽ ባለሙያነቴ እስካሁን ካየሁት package ለኔ ምርጡ ነው እና እናንተም ብታሰሩት አይከፋም ትጠቀሙበታላችሁ
Satellite Amos 2/3 (4.0°W)
10792 /V/30000
- One Israel HD
- MTV Live HD
- 5 Plus HD
- Yes TV Comedy HD
- Yes Bond
- History Channel Israel HD
- EuroSport 1
- Yes TV Action HD
- Yes TV Drama HD
- Kan 11 HD
- Discovery Channel Russia HD
- Yes Docu HD
- Sport 2 HD
- Sport 3 HD
- Sport 4HD Israel
- Big Brother Live Israel
11030 /V/27500
- Yes Movies Drama
- Yes Movies Action
- Yes Movies Kids
- Yes Movies Comedy
- Yes Israeli Cinema
- Yam Tichoni +
- Hop!
- Disney Channel Israel
- 5 Stars
- Channel 20
- Zoom Israel
- Stingray Classica
- History Channel Israel
- Nat Geo Wild Israel
- Sport 2 Israel
- Sport 4 Israel
- 5 Live
- Makan 33
11103 /V/30000 2/3
- 5 Sport 4K
- Stingray Classica HD
- Nat Geo Wild Israel
- Viva Premium
- MUTV
- National Geographic Israel
- Music IL
- Disney Channel Israel
11474 /V/27500 3/4
- Current Time
- Wiz Kidz
- Fashion
- Sport 1 Israel
ለዚህ የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ሪሲቨሮች አቅምን ካማከሉ ጭምር እና ሰርቨርና IPTV ከኛ ማግኘት ይችላሉ ይደውሉ ያማክሩን።
አድራሻችን
ቁ1. ሳሪስ ሀና ማሪያም ቀለበት መንገዱን ልክ ስትሻገሩት በቀኝ በኩል
ቁ.2 መርካቶ ጎንደር ግቢ በግራ በኩል የመጀመሪያው ሽንሽን ሁለተኛው ሱቅ
@Welcome_1234
@LEG_electronics
+251954893869
+251920348968
1.4K views𝗣.𝗜.𝗠.𝗣 , 04:37