ጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት)
የቆዩት እና የቅርብ እንዲሁም አዳዲስ የጉራጊኛ ዝማሬዎች ቋት ነው
1,የጉራጊኛ ዝማሬዎች ተደራሽነት ለማስፋፋት
2,ከመጣፋት ለመታደግ ዝማሬዎች እየተረሱና እየጠፋ መምጣታቸው ለማስቀረት
3,ሰምተን ልንባረክባቸው የተከፈተ ቻናል ነው።
4,ዝማሬና ዘማሪዎቹ ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት
👉 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስታየት @Samueltsegaye አናግሩኝ
ቻናሉ ተከፈተ?
እናመሰግናለን!
ስለ ጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት)SamuelTube በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች