Get Mystery Box with random crypto!

በእምነት ብቻ አጠብቅ ተስፋህን ጨምር አስተውሎት አደለምና እምነት፡ ፍላጎት በምርጫህ እንዳትስት | ግጥም እና ጥቅሶች

በእምነት ብቻ አጠብቅ ተስፋህን
ጨምር አስተውሎት
አደለምና እምነት፡ ፍላጎት

በምርጫህ እንዳትስት
የአምላክ ፈቃድ ነውና መሆን ያለበት
ብልሀት አክልበት
እምነት ያለእውቀት
ነውና ሞኝነት

@henajs
@gtem_na_tks
@gtem_na_tks