Get Mystery Box with random crypto!

Grace Channel™

የቴሌግራም ቻናል አርማ grace_worship — Grace Channel™ G
የቴሌግራም ቻናል አርማ grace_worship — Grace Channel™
የሰርጥ አድራሻ: @grace_worship
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.27K
የሰርጥ መግለጫ

👉admin:- @lijnati 👈

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-05-09 08:38:21 የቻይናው ሮኬት ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል? አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቁጥጥር ውጪ የሆነው የቻይና ሮኬት አካል ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል? ። የቻይናው 5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ወደ መሬት ለመምዘግዘግ ምድርን በመሽከርከር ላይ ይገኛል። 5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጭ ከሆነበት…
3.7K views05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-08 19:46:52 የቻይናው ሮኬት ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል?
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቁጥጥር ውጪ የሆነው የቻይና ሮኬት አካል ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል? ።
የቻይናው 5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ወደ መሬት ለመምዘግዘግ ምድርን በመሽከርከር ላይ ይገኛል።
5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጭ ከሆነበት ከሚያዝያ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. እንስቶ በከፍተኛ ፍጥነት በመሬት ዙሪያ እየተሸከረከረ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩቱ አስታውቋል።
ኢንስትቲዩቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው በመሬት ዙሪያ ለመዞር የሚፈጅበት ጊዜ 90 ደቂቃ ሲሆን ፍጥነቱም በስዓት 28 ሺህ ኪ.ሜ ይደርሳል ነው ያለው።
እንቅስቃሴው መደበኛ ያልሆነ ሲሆን ከፍታው ከምድር ወገብ ዝቅ ሲል እስከ 170 ኪ.ሜ. ከፍ ሲል ደግሞ እስከ 370 ኪ.ሜ. ይደርሳል ተብሏል።
በአብዛኛው ከምድር ወገብ ወደ ሰሜን እና ደቡብ 41 ዲግሪ ላትቲዩድ ድረስ እየዋዠቀ መደበኛ የምህዋር መገኛን ሳይጠብቅ ምድርን እየዞረ እንደሚገኝም ነው የተገለፀው።
ሳተላይት ለማምጠቅ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሮኬቶችን በሚመለከት የተለመደው አሰራር ተልዕኳቸውን ከጨረሱ በኋላ ከቁጥጥር ሳይወጡ የመሬት ከባቢ አየር ክልልን አልፈው ተገማች በሆነ ስፍራ ወደ ውቅያኖስ ውስጥ እንዲገቡ ወይም ሰው በማይኖርበት ራቅ ያለየመሬት አካል እንዲያርፉ ማድረግ ነው፡፡
ነገር ግን የሎንግ ማርች 5 ቢ ሮኬት ስብርባሪ ከቁጥጥር ውጭ በመሆን ወደ መሬት ለመምዘግዘግ ምድርን በመሽከርከር ላይ ይገኛል።
5 ቢ ሮኬት ከቁጥጥር ውጭ ስለሆነበት ምክንያት እስካሁን የተሰጠ የተሟላ ቴክኒካዊ ምክንያት ባይቀርብም ምናልባትም ሮኬቱ ከሚጠበቀው በላይ ከፍታ እንዲወጣ አና ከተለመደው ፍጥነት በላይም እንዲጓዝ በመደረጉ ነው የሚሉ መላ ምቶች እየቀረቡ ነው፡፡
በመሆኑም ሎንግ ማርች ሮኬት ስብርባሪ በኢትዮጵያ ቢወድቅ ምን ዓይነት የጥንቃቄ እርምጃዎች ሊወስዱ ይገባል?
በኢትዮጵያ ላይ ስብርባሪው የማረፍ እድል አለው የለውም የሚለውን እርግጠኛ ሆኖ መናገር የሚቻለው ሮኬቱ መሽከርከሩን አቁሞ ወደ ከባቢ ኣየር መግባት እና ወደ መሬት መምዘግዘግ ከጀመረበት ቅጽበት ኣንስቶ ነው፡፡
ከዚህ ጊዜ እንስቶ ስብርባሪው ወደ መሬት ለመድረስ የሰዓታት ጊዜ ስለሚኖረው ቦታው እንደታወቀ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ ይገባል።
ባሉበት አካባቢ ስብርባሪው እንደሚደርስ ከታወቁ በእግርም ሆነ በተሽከርካሪ የሚደረግ እንቅስቃሴን መገደብ፤
ጠንካራ ከለሳ ወይም የላይ ሽፋን ባለው ስፍራ ስር መሆን፣
ድንገት ስራ ላይ ከሆኑ ሔልሜት ማድረግ እና የመሳሰሉትን የጥንቃቄ እርምጃዎች መውስድ ይገባል ሲል ነው ኢንስትቲዩቱ ያስታወቀው፡፡
Via FBC

@Grace_Worship
@Grace_Worship
3.7K views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-02 08:06:25 “የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።”
ገላትያ 2፥21

ክርስቶስ በከንቱ አልሞተም!!!
ህጉ ፍፁም ቢሆንም እኛ መጠበቅ ስላልቻልን መድሀኒዓለም ለኛ ስጦታ ሆኖ ለአለም ሁሉ የሀጢያታችን መስዋት ሆኖአልና ይህም ነፃ ስጦታ እንጂ የስራችን ውጤት አይደለም፡፡
ነፃ የሆነው መክፈል ስላልቻልን እንጂ ተራ ነገር ስለሆነ አይደለም፡፡
ይህንን የእግዚአብሔር ፀጋ (ነፃ ስጦታን) አልጥልም መጽሐፍ እንደሚል እየሱስን በልቤ አምኜ በአፌ መስክሬ እድናለሁ ሮሜ 10÷9
በዚህ የእግዚአብሔር ፀጋ አብን አባቴ አልኩት እርሱም ልጄ ነህ አለኝ ዮሐ 1፥12
ሮሜ 6÷14 ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና። እንደሚል ቃልህ የዛሬዋ የፋሲካ በዓል አንዱ እውነት ይህ ነውና በመስቀል ህመምህ ስለሰጠኸን ስለዚህ ፀጋህ እናመሰግንሀለን፡፡
የእግዚአብሔር ፀጋ አልጥልም!!!!!
መልካም በዓል ተባረኩ
3.6K views05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 07:38:03 Watch "Ethiopia:Amharic Vocal training live part 2" on YouTube


4.3K views04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 07:37:48 Watch "Ethiopia:Amharic Vocal training live" on YouTube


4.0K views04:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 07:36:38 Watch "New Dawit Getachew song \vocal training part 2 with dawit getachew" on YouTube


3.6K views04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 07:36:22 Watch "ዳዊት ጌታቸው አዲስ መዝሙር /New Dawit Getachew gospel song 2020/new vocal training training part 1" on YouTube


3.5K views04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-06 07:36:05
New Dawit Getachew song \vocal training part 2 with dawit getachew
Ana Studio
12:20 11.48 MB

Audio successfully downloaded!
3.4K views04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ