Get Mystery Box with random crypto!

GOSPEL TV ETHIOPIA

የቴሌግራም ቻናል አርማ gospeltvethiopia — GOSPEL TV ETHIOPIA G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gospeltvethiopia — GOSPEL TV ETHIOPIA
የሰርጥ አድራሻ: @gospeltvethiopia
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.38K
የሰርጥ መግለጫ

The Voice of Love and faith.

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 21:03:34 በረከት | እርግማን

የ46 ደቂቃ ድንቅ የሆነ ሕይወት ለዋጭ ትምህርት!

በሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

አድራሻችን: ከለም ሆቴል ወደ 24 ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ መንገድ እንደጨረሱ በስተ ግራ በኩል ያገኙናል፡፡

☆ ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል።

Share @AgapeGLC
582 viewsMikikiti Jesu kaleb, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:09:08
….የጸሎት ኃይል!!!!

አሁን ባለንበት ዘመን ትልቅ ኃይል አላቸው የምንላቸው ብዙ ነገሮች አሉ። እንዲሁም በጦርነት ዓለም በዋነኝነት ከሚጠቀሱት ትልቅ ኃይል መካከል Nuclear Bomb ነው። መፅሀፍ ቅዱስ

“..... የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።”
— ያዕቆብ 5፥16


ነገር ግን በዓለም ላይ ካሉ ትላልቅ ኃይላት የሚበልጠው ኃይል የጸሎት ኃይል ነው። ከNuclear Bomb የበለጠ እና የከፋ ኃይል አለው። የስዊድን መሪ የነበረች ትልቅ ሴት ስትናገር፦

"እርሱ ከሚጸለይብኝ የእንግሊዝ ጦር ቢወረኝ ይሻላል..." በማለት የጸሎትን ኃይል ገልጻለች።

#The_greatest_power_In_all_the_world_is_PRAYER!

መጽሐፍ ሲነግረን፦

ያዕቆብ 5
¹⁷ ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበረ፥ ዝናብም እንዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ፥ በምድርም ላይ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር አልዘነበም፤ ሁለተኛም ጸለየ፥
¹⁸ ሰማዩም ዝናብን ሰጠ ምድሪቱም ፍሬዋን አበቀለች።


ከጸሎት ውጪ ሰማይ የሚከፍት ሰማይ የሚዘጋ ምንም ኃይል አላየንም።

ስለዚህ ከNuclear Bomb እና ከሌሎች ኃይሎች የጠነከረ ታላቅ ኃይል አለ እርሱም የጸሎት ኃይል ነው!

እግዚአብሔር Nuclear Bomb ያላስታጠቀን ጸሎት ጸልዩ ያለን ለዛም ነው።

መልካም ቀን!
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ


ይ ላ ሉን

@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
1.3K viewsMikikiti Jesu kaleb, 06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:56:34
ለማስታወስ ያክል….

ይህ 2014 ዓ.ም የጌታ መንፈስ እንዳወጀልን የብርሃን አመታችን ነው!

ዮሐንስ 1:5
ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም።

#እግዚአብሔር_ለምድራችን_የብርሃን_እንጂ_የጨለማ_እቅድ_የለውም!

የብርሃን ዓመት - ማለት የመገለጥ፣ የማየት፣ የመረዳት፣ የደስታ፣ የተድላ፣ የመውጣት፣ የመለየት፣ የመታወቅ፣ የመጨመር፣ የእውቀት፣ የእውነት፣ የርኅራኄ፣ የጥበብ፣ የጸጋ፣ የምህረት፣ የውበት፣ የሞገስ፣ የተስፋ ዓመታችን ነው።

@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
1.5K viewsMikikiti Jesu kaleb, 06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:54:15
What a God we Serve!!!
እግዚአብሔር በድንቅ ሁኔታ ከካንሰር የፈወሰው ልጅ!!!


@GospelTvEthiopia
2.0K viewsMikikiti Jesu kaleb, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 08:58:21
እንጸልይ

አብዛኞቻችን ቤተክርስቲያን የምንደርሰው አምልኮ ሲጀምር ነው ምክንያቱም ከአምልኮው በፊት ያለውን ጸሎት ቀጣይ ላሉት ፕሮግራሞች የሚያዘጋጀን መሆኑን ስላልተረዳን ነው።

#በጸሎት_ስፍራ_የማናውቀው_እግዚአብሔር_በአምልኮ_ስፍራ_አይገኝልንም!

ለአንድ ክርስቲያን በጣም ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች መካከል መጸለይ ነው።

የማይጸልይ ክርስቲያን ወይም የጸሎት ሕይወቱን ለማሳደግ የማይተጋ ክርስቲያን ውጤታማ እና ስኬታማ አይሆንም። ምክንያቱም ውጤታማነት እና ስኬት ከእግዚአብሔር ጋር ባለን ህብረት የሚመጣ ነው።

“ከማመስገን ጋር ነቅታችሁ በትጋት ጸልዩ።”
— ቆላስይስ 4፥2 (አዲሱ መ.ት)


ዲያቢሎስ በዋናነት ክርስቲያን ላይ አነጣጥሮ ከሚሰራባቸው መንገዶች አንዱ የጸሎት ሕይወታችንን እንዲደክም በማድረግ ነው። ክርስቲያን ደግሞ የጸሎት ሕይወቱ ከተመታ አጠቃላይ ሕይወቱ ይመታል።

ስለዚህ ነቅተን በትጋት ልንጸልይ እና ከመንፈሳዊ አለም ጋር ሁሌ የተገናኘን እንዲሁም በእግዚአብሔር ፊት መሆን የምንችል መሆን አለብን። ምክንያቱም ክርስቲያን ክርስቲያን መሆኑን የሚያውቀው መጸለይ ከጀመረ ብቻ ነው።

NO PRAYER NO VOICE!
NO PRAYER NO POWER!
NO PRAYER NO ENERGY!
NO PRAYER NO LIFE!

“የሁሉ ነገር መጨረሻ ተቃርቦአል፤ ስለዚህ መጸለይ እንድትችሉ ንቁ አእምሮ ይኑራችሁ፤ ራሳችሁንም የምትገዙ ሁኑ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 4፥7 (አዲሱ መ.ት)

መልካም ቀን!
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ


Share

@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
2.9K viewsMikikiti Jesu kaleb, 05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:35:37
ከፍቅር በላይ ለእኔ
ድንቅ አምልኮ
ከዘማሪ ሄኖክ አዲስ ጋር








Gospel Tv Ethiopia የሚለውን የዩቲዩብ ገጻችን ሰብስክራይብ ያድርጉን!

@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
2.1K viewsMikikiti Jesu kaleb, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:21:38
ከፍቅር በላይ ለእኔ
ድንቅ አምልኮ
ከዘማሪ ሄኖክ አዲስ ጋር








Gospel Tv Ethiopia የሚለውን የዩቲዩብ ገጻችን ሰብስክራይብ ያድርጉን!
936 viewsMikikiti Jesu kaleb, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:29:41 ተለቀቀ

ከፍቅር በላይ ለእኔ
ድንቅ አምልኮ
ከዘማሪ ሄኖክ አዲስ ጋር








Gospel Tv Ethiopia የሚለውን የዩቲዩብ ገጻችን ሰብስክራይብ ያድርጉን!
1.5K viewsMikikiti Jesu kaleb, edited  16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 20:18:24
WISDOM DEPOT

እምነት የእግዚአብሔርን ጸጋ ለመቀበል የምንችልበት ትኬታችን ነው።‌‌
Faith is our ticket to God's Grace.‌‌


ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

SHARE

@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
1.8K viewsMikikiti Jesu kaleb, 17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 15:27:58
... ጽድቅ በእምነት...

በክርስትና ሕይወት ውስጥ ክርስቲያን ሊረዳቸው ከሚገቡ ቁልፍ ነገሮች አንዱ እምነት ነው። ክርስቲያን ስኬታማ የክርስትና ሕይወት እንዲኖር ስለ እምነት ትክክለኛ መረዳት ሊኖረው ይገባል።

“ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።”
— ሮሜ 1፥17


ከመንፈሳዊ ዓለምን መጠቀም ወይም መቀበል የምንችለው በአምስቱ የስሜት ሕዋሳቻን ሳይሆን በስድስተኛው የስሜት ሕዋሳችን ነው፤ እርሱም በእምነታችን ነው።

“ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።”
— ገላትያ 3፥11


#እንደ_ክርስቲያን_እምነትን_ችላ_ብለን_መኖር_አንችልም_ምክንያቱም_እምነት_የጻድቅ_መኖርያው_ነው!

ጻድቅ መኖሪያው ገንዘቡ ወይም ደሞዙ ወይም ስራው ሳይሆን ጻድቅ መኖሪያው እምነት ነው! ጻድቅ ይህን መኖሪያውን የለቀቀ ቀን መኖር ያቆማል።

“ዓለማት በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተፈጠሩ በእምነት እንረዳለን፤ ስለዚህ የሚታየው ነገር የተፈጠረው ከሚታየው እንዳልሆነ እንገነዘባለን።”
— ዕብራውያን 11፥3 (አዲሱ መ.ት)

ስለዚህ ከመንፈሳዊ ዓለም ያለውን መልካም ነገር ወደ ስጋዊ ዓለም የምንቀበለው በእጃችን ሳይሆን በእምነታችን ነው!

መልካም ቀን
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ


@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
@GospelTvEthiopia
2.0K viewsMikikiti Jesu kaleb, 12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ