Get Mystery Box with random crypto!

ጽድቃችን በምን? በሮሜ 4:25 ላይ ኢየሱስ እኛን ስለ ማጽደቅ ከሞት እንደተነሳ የእግዚአብሔር | Christ Exalting Channel

ጽድቃችን በምን? በሮሜ 4:25 ላይ ኢየሱስ እኛን ስለ ማጽደቅ ከሞት እንደተነሳ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል። " ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። (ወደ ሮሜ ሰዎች 4:24-25) ሮሜ 5:9 ላይ እኛ የጸደቅነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንደ ሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይነግረናል። " ይልቁንስ…